Monday, October 30, 2017

“ህዝባችን መንግሥት ያሉበትን አሳሳቢ ጉዳዮች በግልጽ እንዲረዳ ተገቢው ሥራ የተሰራ አይመስለኝም፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በአሁኑ ጊዜ በአምቦ እየተካሄደ የሚገኘውን አመጽ ለማርገብ የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት የሚገኘውን እርምጃ በመኮነን ላይ መሆኑ ነው፣ ሆኖም መንግሥት ይህን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው በአምቦ ከተማ ለረጅም ጊዜ ለፀጥታ ሥጋት የሆኑ ኃይሎችን ለመመከት በማሰብ ነው።


“ህዝባችን መንግሥት ያሉበትን አሳሳቢ ጉዳዮች በግልጽ እንዲረዳ ተገቢው ሥራ የተሰራ አይመስለኝም፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በአሁኑ ጊዜ በአምቦ እየተካሄደ የሚገኘውን አመጽ ለማርገብ የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት የሚገኘውን እርምጃ በመኮነን ላይ መሆኑ ነው፣ ሆኖም መንግሥት ይህን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው በአምቦ ከተማ ለረጅም ጊዜ ለፀጥታ ሥጋት የሆኑ ኃይሎችን ለመመከት በማሰብ ነው። በመሆኑም በአምቦና አካባቢው የሚገኙ የልማት እንቅፋቶችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንን በቦታው በማሰማራት ተግባራዊ የሆነ  እርምጃ  በመውሰድ ላይ ይገኛል፣  ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን!”                       ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል
ሰሞኑን በተለያዩ ያገራችን ክፍላት ሲካሄድ የነበረውንና አሁንም በመካሄድ ላይ ያለውን ህዝባዊ ዓመጽ ተኝተንም ሆነ ተነስተን የሚያሳስበን ጉዳይ በመሆኑ ዓይናችንንና ጆሮአችንን በተገኘው የሚድያ ቀዳዳ ላይ ቀስረንና አነጣጥረን፣ ካሁን አሁን የሆነ ቸር ወሬ እንሰማ ይሆን በሚል ተስፋ ቀናትን መግፋት የተለመደ ነገር ሆኖአል። በደምቢዶሎ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጎ ይህን ያህል ሰው ሞተ ይሄን ያህል ሰው ቆሰለ ወይም ታሰረ፣ በሻሸመኔ ይህን ያህል ሰላማዊ ሰልፈኞች ተገደሉ፣ ታሰሩ ቆሰሉ፣ በጎንደር ፖሊሶች ይህን ያህል ሰው አቆሰሉ፣ ታሰሩ ወዘተ በሚሉ የመርዶ መዓቶች በማህበረሰብ ሚዲያ ይነገሩንና ቁጭ ብለን አልቅሰን ሳይወጣልን በበደሌ ደግሞ በተፈጠረው ሁከት ይህን ያህል ሰው ሞተ ይህን ያህል ሰው ቆሰለ የሚል ሌላ ተጨማሪ መርዶ ይነገረንና እናርፋለን። ገዳዩም መግደል የማይሰለቸው፣ ሟቹም ሞቶ የማያልቅበት የጀግኖች መናሀርያ እንደ ኢትዮጵያችን ያለች ሌላ አገር ትኖር ይሆን ብዬ ራሴን ደጋግሜ እጠይቃለሁ።
ሁለት ነገሮች ሁሌም መልስ ያላገኘሁላቸው ጉዳዮች አሉ፣ የመጀመርያው፣ የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በተለይም ዋና መቀማጫቸውን በመዲናችን ያደረጉት የተመድና የአፍሪካ አንድነት ባለሥልጣናት፣ ይህ ሁሉ ሰላማዊ ዜጋ መብቱን በመጠየቁ ምክንያት ብቻ እንደ እንስሳ በራሱ መንግሥት በየአደባባዩ ሲረሸን እያዩ ለምን ድምጻቸውን ከማሰማት ተቆጠቡ የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ፣ የዜጎቹን መብት ለመጠበቅ የመጀመርያ ግዴታ ያለበት የኢትዮጵያ መንግሥት እነዚህ ሰላማዊ ዜጎች በየቦታው ሲገደሉ እንዴት ገዳዮቹን “አድኖ“ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ አቃተው የሚለው ነው። ምናልባት ግድያው የተፈጸመው የጸጥታ ኃይሎች ራሳቸውን ለመከላከል በሚደረገው ግብግብ ሳቢያ ሊሆን ይችላል፣ ወይም ደግሞ ሟቾቹ በርግጥም ያገሪቷን አንድነትና የህዝቦቿን ነጻነት የሚፈታተኑ ጸረ ህዝብ አጥፍቶ ጠፊ ሊሆኑ ይችላሉ። ሌላም ሌላም። ያም ሆኖ ግን የሰውን ልጅ ነፍስ ማጥፋት በማንኛውም ምድራዊ ህግ የተከለከለና ይህ መብት በዓለም ዓቀፍ ውሎችም መሰረት ከመብቶች ሁሉ ልቆ በመጀመርያ ተርታ የተመደበ በመሆኑ የዚህን መብት ጣሽ ሊፈርድበትም ነጻም ሊያወጣው የሚችለው ያገሪቷ ፍርድ ቤት ብቻ ነው። የኢትዮጵያ ህገ መንግሥትም ሆነ የወንጀለኛ መቅጫ ህጋችን ይህንኑ ያረጋግጣል። በሌላ አነጋገር፣ የሰው ልጅ ነፍስ፣ የህግ እንጂ የፖሊቲካ ጉዳይ ባለመሆኑ ፖሊቲከኞች፣ ፍርድ ቤቱ ከወነጅላቸው ወይም ለምሥክርነት እንዲቀርቡ ካላዘዛቸው በስተቀር ከቶውኑ በዚህ ጉዳይ ጣታቸውን መክተት የለባቸውም።
ባገራችን ግን የምንገነዘበው ተቃራኒውን ነው፣ ወደ ሶስት መቶ የሚጠጉ ዜጎች ቅንጅትን ደግፋችኋል ተብለው በመዲናችን በጠራራ ፀሃይ በአግዓዚ ጦር ሲገደሉ፣ ወይም ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ የኦሮሞ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው መብታቸውን በመጠየቃቸው ብቻ በተለያዩ ቦታዎች በዚሁ የአግዓዚ አሸባሪ ጦር ሲገደሉ አንድም የጦሩ አባል በግድያ ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት አልቀረበም፥ እንድያውም ይባስ ብሎ፣ ”ጦሩ የወሰደው እርምጃ ተመጣጣኝና አግባብ ያለው ነው“ ብሎ ያገሪቱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ዘገባቸውን ለፓርላማው አቀረቡና አረፉ። በግሌ እንደ ሰው ልጅ መብት ተሟጋች፣ ዓይኔንና ጆሮዬን ነው ማመን አቃተኝ፥ ሰው እንዴት ሰው ገድሎ ፍርድ ቤት አይቀርብም? ደግሞ ፓርላማውስ የወንጀል ጉዳይ ለማጣራትና ገዳዮችን “የወሰዳችሁት እርምጃ ትክክል ነው” ብሎ ለመወሰን ቀርቶ ጉዳዩን እንኳ ለመመልከት ምን መብት አለው በማለት ጥያቄዎቼን ማዥጎድጎድ ጀመርኩ። ለካ ለጥያቄዬ  መልስ ሰጪ አካል፣ ማለትም የዜጎችን ብሶት የሚያዳምጥ መንግሥት አለመኖሩን ዘንግቼ ኖሮአል። የሚገርመው ደግሞ አንድ ሺህ ሰላማዊ የኦሮሞ ተማሪዎችን ከገደሉት የአግዓዚ ጦር አባል አንድም ግለሰብ በግድያ ወንጀል ሳይከሰስ፣ አስራ ሶስት ፖሊሶችን ገድላችኋል ተብለው ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጉ የኦሮሞ ወጣቶች በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ዛሬም እሥር ቤት ይገኛሉ።
ጋብ ብሎ የነበረው ሁከት ሰሞኑን ደግሞ በተጋጋለ መንፈስ በአምቦ ከተማ መገንፈል ጀመረ፣ የመብቶች ጥሰትና የምግብ አቅርቦት እጥረት ተዳምሮ በጣም በመንገሽገሹ፣ ህዝቡ እንደተለመደው በሰልፍ ወጥቶ መብቱን መጠየቅ ጀመረ፣ እዚያው አጠገባቸው ፊንጫአ የሚመረተውን አንድ ኪሎ ስኳር በስድሳ ብር መሸመት (ያውም ከተገኘ) የተሳነው ሕዝብ፣ ባለተሳቢ የጭነት መኪናዎች ስኳር ጭነው ወደ ሰሜን ሲያመሩ እያየ የተበሳጨው ህዝብ ጥያቄውን በሰላም ለማቅረብ ወደ ጎዳና ወጣ፥ ያልተረዱት ነገር ቢኖር የነሱ የሆነና የሚሰማቸው መንግሥት አለመኖሩን ብቻ ሳይሆን መብታቸውን መጠየቅ ራሱ በመከላከያ ሠራዊት የሚያስገድል ትልቅ ወንጀል መሆኑን ነው። የሆነውም በትክክል ያ ነበር። የክልሉ የፖሊስ ሠራዊት የህዝቡን ብሶት ከቅርብ ሆኖ ይከታተል ስለነበር በሰላማዊ ሰልፈኞቹ ላይ እርምጃ  አልወስድም ብሎ ከሰላማዊው ህዝብ ጋር ሲወግን፣ መከላከያ ሠራዊቱ (አግዓዚ ጦር አባላት) በብረት ለበስ መኪናዎች ታጅበውቦ ከተፍ ይሉና፣ ያገሪቷን ህልውና ይተፈታተኑ ከነበሩት አደገኛ ህጻናትን መካከል አስራ አምስቱን ያለአንዳች ርህራሄ በጥይት ግንባር ግንባራቸውን ብለው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ሰላምና መረጋጋትን አሰፈኑ። አገራችን ኢትዮጵያንም ከአደጋ እንዳዳኗትና የተፈታተኗትን ጠላቶቿንም በማያዳግም ሁኔታ እንደደመሰሱ ለአዛዣቸው በሬድዮ መልዕክት አስተላለፉ፥ አዛዣቸው ዶ/ር ዓምደጽዮንም በመከላከያ ሠራዊታችን ድል እየተኩራራ በሬድዮና በቲቪ ለሚወዳቸውና ለሚወዱት ህዝባቸው ከላይበመግቢያው ላይ የጠቀስኩትን የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። የአገሪቷ ጠላቶች ተደመሰሱ፣ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊትም በደስታ ፈነደቀ። በነጋታው ቶሮንቶ የሚገኘው ሂዩማን ራይትስ ሊግ ኦፍ ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ የተባለው የሰው ልጆች መብት ተሟጋች ድርጅት “ያገሪቷን ጸጥታ ለማደፍረስ ሲሞ ክሩ” የተገደሉትን ኅጻናት ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ለዓለም ህብረተሰብ አሳወቀ። ራቡማ ሲኑቴ – ተማሪ, 2) ጫልቺሳ ጋሩማ – ተማሪ 3) አሸብር ዱጋሳ – ተማሪ, 4) ፍራዖል ደጀኔ – ተማሪ, 5) ሚጡቶልቻ (ተማሪ) ኩመላ አሸናፊ (ተማሪ) ድሪባ ጉተታ (ተማሪ) ቶለሳ ጉደታ (ተማሪ) አሸናፊ (ተማሪ) ቀነኒ ጉደታ (ተማሪ) ሊበን ጃዌ (ተማሪ)፣
እውነትም ላገሪቷ ጸጥታ የሚያሰጉና የልማት እንቅፋት ኃይሎች! የዛሬ ዘመን የፌስ ቡክ ትውልድ ልጆች ቶሎ ይበስላሉ ይባላልና እነዚህ ኅጻናት እንደተባለውም የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና የህዝቦቿን ጸጥታ ለማደፍረስ ብሎም እድገቷን ለመግታት ለዚህ እኩይ ተግባር ተሰለፈው ይሆን ብዬ ራሴን ለመጠየቅ ሞከርኩ። ድሮ ድሮ ጥንት ተማሪ በነበርንበት ዘመን “ንጉሳዊውን ሥርዓት ለመገርሰስ” እናደርግ በነበረው “ትግል” ኪሳችንን በድንጋይ ሞልተን በሰልፍ ስንወጣ፣ ፖሊሶቹ “እጅ ከፍንጅ” ሊይዙን ሲሞክሩና እኛም ላለመያዝ ስንሮጥ፣ በመካከላችን አንዳች ዓይነት መግባባት የነበረ ይመስለኛል፥ ደርሰውብን እንኳ ከያዙን እንደሁ ለይስሙላ ቂጣችንን በዱላ መታ መታ አድርገው “አንተ አትጠፋም ከዚህ፣ አርፈህ አትማርም፣ ለመሆኑ ወላጆችህ የት እንዳለህ ያውቃሉ?” ብለው ከጃቸው እንድናመልጥ ያመቻቹልናል እንጂ ህጻን ተማሪን የሚገድል ፖሊስ አይተንም ሰምተንም አናውቅም። እኛም ግፋ ቢል ”ረባሽ“ እንባል እንደሆን እንጂ “ላገሪቷ ጸጥታ አስጊ ናቸው” ተብለን ስንፈረጅ ትዝ አይለኝም። ታዲያ ዛሬ ምነው ነገሮች ሁሉ የተገላቢጦሽ ሆኑና ህጻናትም ያለዕድሜያቸው በስለው ያገሪቷን ጸጥታና የግዛት አንድነት መፈታተናቸው፣ የጸጥታ አስከባሪ ኃይሉም ከሰው ያልተፈጠረ ይመስል ህጻናትን በጥይት የሚቆላው? የህጻናት ዕድገት ከተፈጥሮ ህግ ውጭ ሊሆን ስለማይችል፣ ያልተለመደ ሊባል የሚችለው የአግዓዚዎች የአውሬነት ባህርይ ነው ብዬ ብደመድም ከዕውነት የራቅሁ አይመስለኝም።
ሁለት ነገሮች ግን በጣም ከነከኑኝ፥ የመጀመርያው፣ ያገር መከላከያ ሠራዊት ብቸኛ የሥራ ድርሻ ያገሪቷን ዳር ድንበር ከውጭ ወራሪ ኃይል ለመጠበቅ ነውይላል ህገ መንግሥታችን፣ ታድያ እነዚህ ከደብተርና ከእስክሪፕቶ ሌላ አንዳች ያገሪቷን የግዛት አንድነትንም ሆነ የህዝቦቿን ጸጥታ የሚፈታተን የጦር መሳርያ ያልያዙና በሰላም ተሰልፈው የመብታቸውን መከበር ይጠይቁ የነበሩ ጨቅላ ኅጻናት እንዴት ተደርጎ ነው በመከላከያ ሠራዊቱ እንዲገደሉ የተደረገው? ሁለተኛው ደግሞ፣ ዶ/ር ደብረጽዮንስ ራሱ ያገሪቷን መከላከያ ሠራዊት ለማዘዝ ሥልጣን አለው ወይ? የሚለው ነው። ለጊዜው ለሁለቱም መልስ የማገኝ አይመስለኝም፥ “ይዘገያል እንጂ እንበሳለን” ብላለች ጥንዚዛዋ። አዎ ይዘገያል እንጂ ሰውን የገደለ ወይም ያስገደለ ሰው በህይወት እስካለ ድረስ አንድ ቀን ለፍርድ መቅረቡ አይቀርምና እግዜር ዕድሜና ጤና ከሰጠን እናይ ይሆናል ብዬ ራሴን አጽናናሁ።
ሌላው ሁልጊዜ የሚገርመኝ ክስተት ደግሞ የህዝባችን የጀግንነት ባህርይ ነው፥ እንደው ሳስበው አንድም ፈሪ የሌለባት የጀግኖች ብቻ አገር ትመስለኛለች፣ ዓባይን የደፈረ ጀግና፣ ጀግናውና ቆራጡ መሪ፣ የአምቦ አመጸኛ ህጻናትን ደምስሶ የኢትዮጵያን ህልውና ያስከበረው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት! ጀግና ህዝብ! የጀግና ዘር፣ ጀግና ከጀግና የተወለደ! ጀግና ጀግና ጀግና ሁለንተናችን ጀግና! ተመራማሪ ቢኖር በጀግኖች ብዛት ከዓለም አንደኛ እንደምንሆን ጥርጣሬ  የለኝም። ያልገባኝ ነገር ግን፣ እኔ እስከማውቀው ድረስ በተለይ በኦሮሞ ባህል ጀግና ማለት ሃያላን የሆኑትን የዱር አውሬዎች እንደ አንበሳ ዝሆን ወይም ነብር የመሳሰሉትን የገደለ፣ ወይም ደግሞ ህዝቡን ከጠላት ወረራ ያዳነ ማለት ነው፥ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ባህልም ከዚህ የተለይ ትርጉም ያለው አይመስለኝም። ህገ መንግሥታችንም ሆነ የወንጀለኛ መቅጫ ህጋችንም ይህንኑ ባህላችንን የሚያንፀባርቅ ነው፣ ታድያ እንዴት ሆኖ ነው ኢትዮጵያውያንን ከውጭ ወራሪ ኃይል እንዲከላከል የተቋቋመው መከላከያ ሠራዊት የራሱን ኢትዮጵያውያን ወገኖችን ያውም ግብር እየከፈለ የሚያኖረውን አርሶ አደር ልጆች የሚገድለው? ወይ መከላከያ ሠራዊቱ (አግዓዚ ጦር የሚባለው ጉድ) እነዚህን ልጆች እንደ ባዕዳን ቆጥሮአቸዋል ወይም ደግሞ መከላከያ ሰራዊቱ ራሱ የባዕድ አካል ነው ማለት ነው። ከሁለት አንዱ ትክክል ይሆናል እንጂ ሰራዊታችን እኛኑ መልሶ ወግቶ እንደ ድል አድራጊ ከመንግሥት የደስታ መግለጫ መልዕክት ሊተላለፍለት አይችልም። አሁንማ ሁኔታው ሁሉ ግራ የሚያጋባ ሆነና እንኳን መከላከያ ሰራዊቱ የወያኔው መንግሥት ራሱ ኢትዮጵያዊ መሆኑን እየተጠራጠርኩ መጣሁ።
ለዶ/ር ደብረጽዮን አንድ መልዕክት አለኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነዎት ብዬ ስለገመትኩ ምናልባት ሌሎች ባዕዳን አካላት አሳስተዎት እንደሆነ ላስታውስዎት ብዬ ነው፥ በባህላችንም ሰላማዊ ሰው በተለይም ልጅ አይገደልም። በድንገት እንኳ በመኪና ገጭተው ህጻን ልጅን ሲገድሉ ይቀውሳሉ። እንግዲህ እስዎም ልጅ ይኖርዎታል ብዬ ስለማስብ እስቲ ላንዲት ደቂቃ ቆም ብለው የገዛ ልጅዎን በሆነ ምክንያት ሌላ ሰው ስገድልብዎት ያስቡና የሚሰማዎትን ይንገሩኝ፣ በበኩሌ፣ እንኳን የገዛ ልጆቼን ሰው ገድሎብኝ ይቅርና በስዎ ትዕዛዝ አምቦ ላይ መከላከያ ሰራዊትዎ (የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አይደሉም ብዬ ነው) የገደላቸውን ህጻናት ባስታወስኩ ቁጥር እርር ቅጥል እላለሁ። እርግጠኛ ነኝ የነዚህ ህፃናት ወላጆች ደግሞ እስዎን በአካል ቢያገኙዎት ሥጋዎን ዘልዝለው እንደሚበሉ፣ በተለይም ከህግ በላይ መሆንዎንና ዳኛ ፊት ቀርበው እንደማይፈረድብዎት ካወቁ። ግን ደግሞ ጊዜው ይዘገይ እንደሁ እንጂ፣ በሰው ልጆች ላይ በተለይም ደካማ የህብረተሰብ አባላት ላይ ጊዜያዊ ጉልበትን ተማማኖ ግፍ የፈጸመ ሰው፣ የሰማያዊው እንዳለ ሆኖ፣ ከምድራዊ ፍርድ እንኳ ሊያመልጥ አይችልም። ዘላለማዊ ጉልበት ወይም ዘላለማዊ መንግሥት የለም። ዶ/ርም ያረጃሉ፣ የወያኔ መንግሥትም ይወድቃል። ዛሬ የተማመኑበት አሸባሪው የአግዓዚ ጦርም እንደማንኛውም ነፍሰ ገዳይ ቡድን ይኮነንና እንዳልነበር ይሆናል፥ የመግደል ትዕዛዝ እየሰጣቸው ህጻናትን እንዲገድሉ ያዘዛቸውም ዶ/ር ደብረጽዮንም ከተደበቀበት ዋሻ ተፈልጎ ለፍርድ እንደሚቀርብ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ አይኖረኝም። የፖሊቲካ ሥልጣኑን ተመክቶ የሰው ልጅን መብት የገፈፈ ባለሥልጣን በህይወት እስካለ ድረስ ከፍርድ እንደማያመልጥ በበለጠ ለማወቅ ደግሞ እስቲ ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህጋዊ ሰነዶች ቢሮ ይሂዱና የስዎ የወያኔ መንግሥት በፊርማው ያጸደቃቸውን ዓለም ዓቀፋዊ ዉሎችን ይዘት ይመርምሩና የስዎን የወደፊት ዕጣ ምን እንደሆነ ይመልከቱ። ለማንኛውም የአምቦን ኅጻናት በጅምላ እንዲገድሉ ለመከላከያ ሰራዊቱ ትዕዛዝ መስጠትዎን ራስዎ በራስዎ ላይ በአደባባይ ስለመሰከሩ ለወደፊት የሚቋቋመው እውነተኛው ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ምሥክር ለማፈላለግ በቀጠሮ ብዙ የሚያመላልስዎት አይመስለኝም።
ዶ/ር ደብረጽዮን፣ እንዳለ የሚቀር ነገር የለም፥ ሁሉም በውዴታም ሆነ በግድ ሥፍራውን ይለቃል። እስዎም የሰው ልጅ እንደመሆንዎ መጠን ከዚህ የተፈጥሮ ህግ ውጭ ሊሆኑ አይችሉም። ስለዚህ እባክዎትን የዛሬውን ጉልበትዎን ተማምነው ግፍ አይሥሩ፣ ልጆቻችንንም አይግደሉብን፥ “እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊ አይደሉም እንዴ?” የሚል ጥርጣሬ ውስጥም አይክተቱን። በዚህ አስከፊ ጸረ ህዝብ ድርጊታችሁ ምክንያት የትግራይ ህዝብን ጨምሮ ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ደመኞች ሆናችኋል። የሥልጣን ዕድሜያችሁን ለማራዘም ስትሉ ብቻ፣ ህዝቦችን አታጋጩ፣ መብቴ ተገፈፈ ብሎ ሰልፍ የሚወጣውን ወገናችሁን እየገደላችሁ በዕብሪት ተሞልታችሁ መፎከሩን ብትተውና  ከህዝቡ ጋር የምትታረቁበትንም መንገድ በጊዜ ፈልጉ። የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር ባይ ነው። እንኳን እናንተን ይቅርና ከጣሊያን ጋር አብሮ የወጋን፣ ያደማንና ያቆሰለንን ባንዳ ሁሉ ይቅር ብለን አብረን ኖረን የለ! ስለዚህ እናንተም ከዚህ በትዕቢትና ዕብሪት ከተሞላ አጓጉል ህይወት ውጡና ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችሁ ጋር በሰላም ለመኖር መላ ምቱ። የፖሊቲካ ሥልጣንን በሞኖፖሊ መያዝ ብቻ ሳይሆን ሃብቱንም ቢሆን እንኳን ለራሳችሁ ይቅርና ለልጅ ልጆቻችሁም የሚበቃ አፍርታችኋልና ይህንን “ለፍታችሁ ያገኛችሁትን“ ሃብት አርፋችሁ የምትበሉበትን ዘዴ ቀይሱ። የደቡብ አፍሪቃ ነጮች እንዴት የፖሊቲካ ሥልጣኑን  ዕርግፍ አርገው ትተው በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ ብቻ በማተኮር በሰላም ለመኖር እንደቻሉ ያጥኑት፣ ጠቃሚ ትምህርት ያገኙበታል። አለበለዚያ ዛሬ ሥልጣናችንን ተቀናቀኑ ብላችሁ፣ ለተበደሉት ጠበቃ፣ ድምጽ ለሌላቸው ደግሞ  ድምጽ  የሆኑ፣ እንኳን የአንድን ኢትዮጵያዊ ነፍስ ማጥፋት ይቅርና ክፉ ቃል እንኳ ካፋቸው የማይወጣቸውን፣ ብጫ ቱታ እያለበሳችሁና በካቴና ቀፍድዳችሁ በአደባባይ የምታሳፍሯቸው የበቀለ ገርባና የመረራ ጉዲና ዕጣ ፈንታ ይጠብቅዎታል። አሁንም በሩ አልተዘጋም፣ ከታቃናቃኝ ድርጅቶች ጋር በእኩልነት ቀርባችሁ ለመደራደርና ሥልጣንን በዕኩልነት ለመጋራት ዝግጁ ሁኑ። ሌላው አማራጭ ደግሞ አይቀሬው ህዝባዊ ዓመጽ አስከትሎት የሚመጣው ሱናሚ የመጣ ዕለት፣ ታሪክ ነጋሪ እንኳ ሳያስቀር ሁላችሁንም ጠራርጎአችሁ ሊሄድ ይችላልና በጥብቅ ያስቡበት።
እንግዲህ ዶ/ር ደብረጽዮን፣ ምርጫው የስዎ ነው፣ የሚሻልዎትን ደግሞ ከእስዎ በላይ የሚያውቅልዎት የለም። ከዚህ ከትዕቢት መንፈስ ተፈውሳችሁ፣ ኢትዮጵያውያንን ከመበደል እንድትቆጠቡና፣ ሁላችንም በዕኩልነት እጅ ለጅ ተያይዘን ይቺን ደሃ አገራችንን ሃብታም ማድረግ እንኳ ቢያቅተን፣ ደሃም ሆና ህዝቦቿ ግን በሰላምና በእኩልነት የሚኖሩባት፣ እነ በቀለ ገርባና አንዳርጋቸው ጽጌም ለተበደሉት ወገኖቻችን ጠበቃ ሆነው በመቆማቸው ብቻ ዘብጥያ ወርደው የሰቆቃ ህይወት ሰለባ የማይሆኑባት፣ የአምቦ እናቶችም ልጆቻቸው ተገድለውባቸው የሃዘን ድባብ እንዳይለብሱ፣ ፈጣሪ ብቻ ቅን ልቦና ሰጥቶአችሁ፣ ወደ እኛ እንድትቀላቀሉ ምኞቴ ነው። ፍላጎት ካለ ሁሌም መውጫ አለ ይላሉ ፈረንጆች። ምክራችንን ደግሞ አትናቁ። የዕድሜ ባለጸጎች ከመሆናችን ሌላ በልምዳችንም ካካበትነው ተነስተን ነውና ለመምከር የቃጣን። ህዝቡ አሁንም የወይራ ቅጠል ጉንጉን ይዞ ሲቀርባችሁ በልዋጩ ባሩድና እርሳስ አትስጡአቸው። እስቲ ሰከን፣ ተንፈስ በሉና፣ አየር ላይ መንሳፈፉን ትታችሁ ወደ ምድር ውረዱ። ጓደኛዬ ደረጀም እንዳለው፣ ሁልጊዜ ከጀግኖች ሰፈር የሚደለቀውን ከበሮ ብቻ ከመስማት፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከፈሪዎች ሰፈርስ ምን ይወራል ብላችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ። ምክር አትናቁ፣ አንዲት ዕብድ ናት አሉ ጧት ተነስታ “ቅዳሜ ሰፈሩ በሙሉ ሊቃጠል ስለሚችል ቤቶቻችሁን ዘግታችሁ ገበያ እንዳትሄዱ” ብላ ስትለፈልፍ “ይቺ ዕብድ ደግሞ እንደ ለመደችው..….” ብለው ማንም ሳይዳምጣት ቀረና ቅዳሜ ሁሉም ወደ ገበያ ሄደ፥ ዕብዷም በተነበየችው መሰረት ችቦዋን ይዛ የሰፈሩን ቤቶች በሙሉ አቃጠለች፣ ገበያተኛው ማታ ተመልሶ ሲመጣ በሆነው ሁሉ ተናዶ እዬዬ ሲል የሰማችው ዕብድ “እኔኮ ነግሬአችሁ ነበር፣ ቤት ይቃጠላልና ገበያ አትሂዱ ብዬ” አለች አሉ። መጽሃፉም እኮ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ነው የሚለው።
******
ጄኔቫ፣  30 ኦክቶበር 2017 ዓ/ም

Bekele Gerba released on bail – October 30, 2017


Breaking- Ethiopia’s Federal Supreme court has granted bail to #BekeleGerba after the fed high court 4th criminal bench has denied him before the summer recess. Bekele Gerba can now follow the criminal charges against him from outside prison. The judges granted Bekele’s bail for 30, 000 birr.
“Manni murtii Olaanaa federaalaa Lidataa Guyyaa har’a Obbo Baqqalaa Garbaa mirga wabii Qarshii 30.000.00 waliin akka gadhiifamu taasifameera.”

Saturday, February 4, 2017

Refugees are already vigorously vetted. I know because I vetted them

Refugees are already vigorously vetted. I know because I vetted them
A former immigration officer describes the long, grueling process of gaining refugee status in the United States.
Natasha Hall has worked with refugees and on conflict for more than 10 years, specializing in the Middle East. She currently works on humanitarian efforts in Syria and lives in Istanbul, Turkey.


(The Washington Post) — I conducted one of my last interviews as an immigration officer with the Department of Homeland Security in Istanbul, with Mahmoud and his 8-year-old son from Aleppo, Syria. The boy had lost his legs in the explosion that killed Mahmoud’s wife, sister and other children. It was supposed to be his first day at school in two years. Instead, they were in my office, reliving the worst experiences of their lives in an attempt to come to the United States. Mahmoud trembled as he spoke about returning to his home from work one day and digging his family members out of the rubble.
I had never been both so sad and so proud that this boy would be able to come to the United States and start school and a new life. Now I imagine them, four years after leaving Syria and three years after registering as refugees, being told to go back. Go back where?
This is what President Trump’s recent executive order has done. The order bans entry for citizens of seven countries for 90 days, suspends all refugee admissions for 120 days, halves the total number of refugees allowed into the United States this year and bars refugees from Syria indefinitely. It demands “a uniform screening standard and procedure,” “questions aimed at identifying fraudulent answers and malicious intent,” “a mechanism to ensure that the applicant is who the applicant claims to be” and “a mechanism to assess whether or not the applicant has the intent to commit criminal or terrorist acts.”
Whoever wrote this order is evidently not aware that these screenings, procedures and questions already exist.
During nearly four years as an immigration officer, I conducted in-person interviews with hundreds of refugees of 20 different nationalities in 10 countries. I saw countless refugees break down crying in my interview room because of the length and severity of the vetting process. From that experience and numerous security briefings, it’s clear that the authors of Trump’s order are unfamiliar with the U.S. immigration system, U.S. laws, international law and the security threats facing our nation. I can’t speak for all refugee and asylum officers, but I can say that those who have been working in immigration for years from opposite ends of the political spectrum are appalled by these new policies.
Several years ago, Berivan left her home in the relative safety of northeast Syria to go to the capital, Damascus, to help people organize peacefully. She ended up being persecuted by the Syrian government and armed extremist groups, and was trapped in an area under siege by the regime. She paid the price for her pursuit of freedom in ways too horrifying to mention.
She finally escaped and fled with her husband to Turkey, where she put her English and Arabic fluency to work with humanitarian organizations. When I met her last year, she mentioned that she had applied for resettlement to the United States. Several months later, she called me after her resettlement interview, depressed and agitated. For someone like Berivan, who was severely traumatized by the war, the probing interview had been brutal. She was called back for another interview, but she couldn’t take any more and did not believe that the United States would resettle both her and her husband. So she risked her life and got on a rickety boat to reach Europe. They are now rebuilding their lives in Germany. I suppose she made the right choice, but the United States lost a hero.
I was saddened by this story, but I was not surprised. The process for any citizen of a Middle Eastern or majority-Muslim country to get into the United States is tortuous and has become more so over the past 15 years, with additional screenings, interviews and other background checks. When I started, DHS officers interviewed four Syrian or Iraqi refugee cases per day; they now interview only two per day to accommodate the range of questions and safeguards that have been added to the process. While the average wait time for refugee resettlement is 18 to 24 months, Iraqis and Syrians typically wait several years.
The process starts with the United Nations’ refugee agency, the U.N. High Commissioner for Refugees (UNHCR). It conducts interviews and screenings, including home country reference checks and biological screenings such as iris scans. Then the UNHCR decides if an applicant is suitable for resettlement and which country he or she can apply to. (Out of more than 65 million refugees worldwide, about 0.1 percent were resettled to the United States last year.) Another international organization assists with resettlement processing by collecting documents and conducting more interviews with the families, looking carefully for discrepancies.
By the time Homeland Security steps in to conduct an interview, the officer has a stack of biographical information on the refugee. Ironically, Iraqis, Syrians and Iranians, who are all now barred from entering the United States, are far and away the most well-documented refugees we interview. I typically had to review a raft of high school degrees, baptismal certificates, marriage and birth certificates, honors and awards, photos with U.S. service personnel, recommendations from American military members, and conscription booklets or cards, which every man in those countries has to carry. Since the United States has been in Iraq for more than 10 years, the government has a plethora of information on Iraqis — in many cases, terrorists, criminals and persecutors are recognizable and denied. In one instance, because we had this information, I knew that a man had worked with Saddam Hussein’s intelligence agency for years and potentially tortured people, and, because of checks already in place, his application was rejected.
The Homeland Security officer then conducts a detailed interview. Every word is recorded so it can be matched up with other documentation and past interviews. Some refugees are so fearful of forgetting some detail of their lives that they bring notes to the interviews to remember everything exactly. Applicants have been reprimanded or denied for having those notes because of concerns that they are fixing their scripts. Every detail of their cases is pored over and exhaustively analyzed. In one instance, while reviewing a case, I came across a report of a refugee who had handed someone a piece of fruit at a checkpoint. The incident was thoroughly investigated to determine whether the person had provided material support to a potential terrorist organization.
Next, our government performs its own intensive screening. The refugees’ information and fingerprints (also taken by Homeland Security officers) are run through the databases of nine law enforcement, intelligence and security agencies and matched against criminal databases and biographical information such as past visa applications. Behind the scenes, officers and supervisors of varying political stripes debate and discuss each case endlessly. At U.S. Citizenship and Immigration Services headquarters, officers conduct more research, reconciling multiple interview notes, country conditions and background checks. They are trained to spot “red flags” or issues that might make someone inadmissible. If a national security threat emerges, certain nationalities are placed under tighter scrutiny.
If you’re bored by now just reading about the process, imagine refugees waiting years in a camp, freezing in tents and unable to put their children in school. Some continue to receive threats — and some applicants are killed while waiting. That fate could await those whose visas were revoked after Trump’s order and those still navigating the approval process.
Supporters of Trump’s order argue that this ban is temporary, but they do not understand the consequences of this stoppage for refugees. Before the war in Syria began, I met Laith, an Iraqi refugee, who had fled to Syria after members of a militia group attacked him and his family. But he still was not safe. Someone claiming to be with the Syrian government threatened him. He was forced to move from house to house for months to escape death until the United States resettled him. If the Trump ban had been in place, even temporarily, Laith might not have survived much longer.
Aside from the imminent danger many applicants face, the stop on refugee resettlement presents another issue: These security checks expire, which means that, if delayed, applicants will have to begin the process again. That will, in turn, slow the process for new applicants, creating a huge backlog. About 60 percent of the 11,000 Syrians resettled last year in the States were children. The forthcoming delays could consume entire childhoods. Those who had already been approved probably sold all their belongings in preparation to move to the United States.
Even before this extreme vetting process was established, refugee resettlement did not represent a profound threat to Americans’ safety. According to a report recently released by the Cato Institute, out of millions of refugees resettled to the United States over several decades, just 20 have committed or attempted attacks. They killed three people, all in the 1970s, before the creation of the modern screening system. The annual chance of being killed in a terrorist attack committed by a refugee is 1 in 3.6 billion.
So not only does the executive order provide no logical benefit to national security, such policies feed into the extremist narrative that America hates all Muslims — thereby hurting national security, as Michael Hayden, former CIA director during the George W. Bush administration, and other government officials have argued.
All this information is available to Trump. The only explanation for his order is that the president is using refugees to appeal to his base at the expense of national security.

Sunday, November 20, 2016

Ethiopia: State of Emergency Used as Systematic State Repression in Ethiopia


HRLHA
HRLHA Press Release
November 20, 2016 The March 2014 Oromo student protests, which began at Jima University and spread quickly to Ambo University then in a few days to all universities, colleges, high schools and elementary schools in Oromia and continued for two months, captured the attention of the world community for the first time. In those two months, over 81 Oromos, mostly university students, were killed and thousands detained by the crackdown on the protest by Agazi force and silenced. After eighteen months, the protest flared up again on November 12, 2015 in Ginchi Town in Western Showa 80 km south of the capital city. Since then, Oromia has remained in a human rights and humanitarian crisis. The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) lists over 2000 Oromo deaths, thousands of disappearances and tens of thousands of detentions. Many more thousands have left their homes behind and are now living in forests in order to escape the TPLF sponsored killing squads. To calm the peoples’ anger- after indiscriminate shootings from both the ground and the air of innocent Oromos at the Irrecha festival in Bishoftu on October 2, 2016- the government declared a state of emergency on October 8, 2016repression-in-ethiopia

Saturday, October 22, 2016

Ethiopia’s Declaration of State of Emergency on Oromia is an equivalent of Derg’s “Red Terror.”: Here is why.




By Leelloo Sabaa, October 20, 2016
In Ethiopian Empires’ political history, the year 1977-78 is remembered as the year when Mangistu Haile Mariam’s political power   was absolutely threatened and his rulmengistue was shaken. The opponents to his power became so strong and lethal such that Mangistu was forced to declare “Red Terror” on its real or imagined enemies to its reign in Ethiopia between 1977-78.  By this declaration of “Red Terror”(Mangistu’s state of emergency),  Mangistu asserted that all “progressives” were given freedom of action in helping to root out enemies of his rule. Peasants, workers, public officials and even students loyal to the Mangistu regime were provided with arms to: assassinate, kill, imprison and loot as they wished. Militia attached to the Kebeles, the neighborhood watch committees were given freedom to train their gun on anyone with whom they have even personal but no ideological disagreement. All people allied to Mangistu went into killing spree and even children were not spared. During these years of “Red Terror”, Amnesty International estimated that up to 500, 000 to 2,000,000 people were butchered and thousands were left on the street for their body to decompose. In May 1977, the Swedish general secretary of  Save the Children Fund estimated too that “1000 children have been killed and their bodies are left in the streets and being eaten by wild hyenas.” Parents of the deceased were asked to collect the bodies of their loved ones by paying money for the bullet wasted killing their children.
All this crimes against humanity and genocide were planned and executed under the watch of the United Nation, United State of America, Europe and African Union.  However, all this horrendous decision and action by Mangistu Haile Mariam did not safe his regime from collapse but lead to the collapse of his terrorist regime and his demise from the political scene by running for his life to Zimbabwe were he was sentenced to death in absentia in the year2008.
Having got freedom to: kill, loot, rape, arrest, imprison, and torture Oromians from the Prime Minister of Ethiopian colonial and brutal rule in Oromia, Ethiopian: military, security and administrative organs have intensified their “Red Terror” on innocent Oromians since October 11, 2016. In Oromia, bodies  of innocent Oromian killed on the :street, in the forest, in the mountain, urban, towns and country sides are decomposing and being eaten by wild hyenas and rogue dogs. On the top of big trees in Oromian forests today, you can see vultures who fed on the bodies of young Oromians butchered by wayyaanee under those trees. You can see young and innocent Oromian students riddled by Ethiopian soldiers bullet who got full lee way to do whatever they want on Oromians from: Haile Mariam Dessalegn, Abbay-Tsehaye, Saamoraa and Abbaa Duulaa Gamada. The entire Oromia is in prison today.All this crimes against humanity and genocide against Oromians have continued to be committed, still under the watch of : United Nations, European Union, the USA, African Union in Oromia and all foreign Ambassadors. As we witnessed the Ruwandan genocide of the 1994 under the watch  of the United Nation then lead by Kofi Anan, we are witnessing genocide being committed on Oromians under the watch of the United Nation lead by Bank Moon. As Menelik, killed 5,000,000 Oromians and reduced Oromian population by half, the reign of “Red Terror” declared  on Oromians today  by Haile Mariam Dessalegn and his god fathers will definitely going to be existential threat to Oromia and Oromians. This “Red Terror”by Haile Mariam and his god fathers is involving poisoning: rivers, food, drugs, alcohol and beverages. Viruses (HIV/AIDS)and bacteria, as well as using poisonous gases (chemical weapon) are being used. Than more than any time in its history of slavery under Ethiopia, Oromians are under threat  of extinction today.As the Oromians struggle for the right to self-determination for Oromia started to tie a rope around the neck of Ethiopia’s colonial and brutal rule in Oromia,  on October 11, 2016, the government of Ethiopian Empire lead by Wayyaanee declared its so called state of emergency, Derg’s equivalent of “Red Terror.”  According to this declaration of ‘Red Terror” on Oromians, Ethiopian colonial government in Oromia suspended all rights that have never been there after all. It declared that all human right laws provided for in its colonial constitution (that have never been there after all) have been suspended for six months. According to this declaration of “Red Terror” by the terrorist Ethiopian empire government in Oromia, all military, security and administrative agents loyal to the regime have the right to: kill, arrest, rape,  imprison, confiscate properties of Oromians who Wayyaanee considers real or imagined enemy. No warrant of arrest or search are required from the court to : arrest, imprison, kill, torture Oromians and confiscate the properties they got by their sweat labeling them they belong to the Oromo LiberatinFront, the vanguard, the restorer and the savior of Oromian independence and the dignity of its citizen.
The national duties under such a circumstance is to rise up in unity to defend ourselves from Ethiopia and its puppets that is bent on securing its life only by exterminating us from the face of Oromia.  If we think, we are going to be immune from this reign of horror by Ethiopian colonial rule lead by Haile Mariam, the 500,000 up to 2000000 people killed by Mangistu Haile Mariam is going to be like a Christmas gift. Before it is to late, the national call for all  of us Oromians from all walks of life is to rise up and save ourselves from extinction.   Today, we are witnessing “the harma muraa and harka muraa Annoolee”repeating itself by the order from Haile Mariam Dessalegn. Today, we are witnessing “the Calii Callanqoo and Watar Massacre” repeating itself. Today, we are witnessing the repeat of “ Boruu Meda”  massacre by Yonnis of Tigray. If we do not stand up for our survival today, the killing spree of 5,000,000 Oromians by Menelik is going to look like a Christmas movie.
Today, Oromia is in crisis of unparalleled magnitude ever seen since its birth.  We are under the threat of the enemy that is determined to destroy us the same way aborgines were exterminated in the USA, Australia and  Europe. If we are expecting any foreign power to save us, we are going to be like a sheep that is waiting to be slaughtered on the Christmas or Arafa .
The vehicle is already on the road and moving forward toward securing our survival and freedom from all threats in its all forms from Ethiopia and its colonial governor Haile Mariam Dessalegn. That vehicle is the Oromo Liberation Front, committed from its establishment to guarantee the survival and freedoms of Oromians by defeating Ethipian colonal rule in Oromia and declaring an Independent and Democratic Republic of Oromia, the surest way to save Oromians from extinction. The Oromoo Liberation Front is our insurance and guarantee for safety and security  tomorrow and for posterity. The Oromoo Liberation Front lead by Chairman Daawwud Ibsaa isour: Spear, shield and sword. Our todays situation does not need any bickering but   to be at the war front defending our people from extermination. At the war front, in the trenches of Oromia, defending our people and securing our future, we find our gallant sons and daughters of Oromoo Liberation Front, the Oromoo Liberation Army and its Youth wing Qeerroo Bilisummaa. From each one of us, big or small, old or young, female or male, rich or poor, educated or uneducated, from urban or countryside, from students or teachers, from employed or unemployed, the situation in which we find ourselves need unwavering and practical support for   The Oromoo Liberation Front and its armed wing, the Oromoo Liberation Army and its youth wing, Qeerroo Bilisummaa.  
hailemariam
Haile-mariam Desalegn
By all means at our disposal, lets sharpen its capability and strength over the enemy whose dream is only to eradicate us from our God given and blessed country, The Republic of Oromia. Let’s rise up and stop this enemy from achieving its dream of finishing Oromians and  bring them to the court of free Oromia. We have to redouble our effort more than ever before. We have to mobilize all our savings and wealth for our survival through The Oromo Liberation Front.We have to witness the day Haile Mariam Dessalegn and his god fathers face justice in our life time.  Lets give Ethiopian colonial rule in Oromia the last blow. Lets show to our enemy the miracle of the power of Oromians. Lets defeat this enemy and freely exercise our right to self determination for Oromia through free and internationaly observed referendum.Lets realize :free, united, peaceful, prosperous and happy life the pioneers of the struggle for Oromian independence envisaged for Oromians.
By our blood we shall defend ourselves!
The bickering is the flood gate of the enemies!
Victory to the Oromoo People!

Thursday, October 20, 2016

Ethiopia – A Human Catastrophe is Looming in Ethiopia

First of all, let me introduce to you to the Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA)
“The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) was originally founded in Ethiopia in 1996      under the name “Human Rights League (HRL)”; it was silenced at the outset by the country’s present authoritarian regime, which jailed its officers- including myself. It was then re-launched from the Diaspora in 2007 by exiled founders and members of the HRL.  It was then re-named the Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA), and registered as a non – profit and non – political organization in Ontario, Canada on the 14th of June 2007.
Dear Secretary-General,
The Human Rights League of the Horn of Africa wants to express its deep concern about what is happening in Ethiopia to its citizens. On October 8, 2016 a state emergency was declared to allow the government to deal freely and brutally with continued protests in Oromia and Amhara Regional States that began over eleven months ago.
The Oromia Regional State human rights crisis began in November 2015 when the Ethiopian government began a brutal crackdown on growing peaceful protests against marginalization and injustice throughout the Oromia regional state. The Agazi force- the specially trained killing squad- was used against protesters. There was widespread torture and execution of children. The protests spread and all walks of life in Oromo became involved in the protest. The merciless attacks of the Agazi force against the protests did not stop the angry protesters- rather the attacks escalated into a full-conflict between the TPLF dictatorial government and unarmed Oromo civilians. The crisis continued for over eleven months in which hundreds were killed and thousands injured and hundreds of thousands of detentions have been documented.
On October 2, 2016 the government’s inhuman and genocidal action against the Oromo people at the Irrecha Festival dramatically changed the situation in Oromia for the worse. The TPLF government used live lethal ammunition on the ground and, with air gunship support, killed hundreds on the spot and pushed the crowd to the ditch where hundreds of women, children, seniors and youth died in a stampede on Oromo’s Thanksgiving Day festival. This deliberate and horrific action of the government against absolutely unarmed and innocent citizen left over 700 deaths and over 1000 others wounded.
Dear Secretary – General,
This TPLF government’s genocidal actions have turned the continued peaceful protests to violence and government linked properties have been destroyed in several locations in Oromia, including small towns around the capital city Sebeta, Alem Gena, Kara Qore and other towns.  Instead of calling for negotiation with the stakeholders, the government has recklessly waged a full- scale war against unarmed civilians under the pretext of the “the State of Emergency” declared on October 8, 2016. The State of Emergency declared on October 8, 2016 bans among other things:   Social media,  Broadcast Media, Protests, Gestures ( well-known Oromo gesture, Crossing hands above Head)Diplomats, Guns, strikes, walking or talking in groups etc.  As well, there is a curfew.
The TPLF Government immediately deployed its Killing squad Agazi in towns and even deeper into small villages in Oromia, Amhara, Konso and other regions to absolute silence all dissent. But people continue to protest in Oromia region in different places and in Amhara regional state ignoring the state emergency bans. For example, in Bahr Dar city, the dwellers made a three day strike after the state emergency and the strike is currently spreading to the City of Gondor.
In the name of hunting the individuals who destroyed the government and government linked investments, the government has detained thousands people in Oromia in various places.
For example, the government has admitted that 1000 people have been arrested in Sebata the small town near the Capital city.  Arsi and Gujii zone (Bulee Hora ) are the most repressed zones in the  southern part of Oromia where a wife and husband have been killed in their home in Arsi zone and over 200 people have been arrested.
 Dear Secretary – General
It is difficult to receive information from the country since all means of communications are banned by the state emergency declaration- as well, the internet and telephone lines are denied to the public. This has made it difficult to get the facts on the ground. However, we managed to obtain some information from social media and through Viber calls. According to our informants the youth and family heads from almost all villages in Oromia left their homes and are living in Oromia forests to hide from the killing squad of Agazi.
Running from villages and homes poses more problems primarily that of getting food for themselves as well for their family members left behind. In Ethiopia from November through January is the season when the crops are harvested. As we all know, the Ethiopian agricultural system is agrarian where people come together to help each other to harvest their crops. Since coming together for any reason is banned by the government, this makes it very difficult for people to harvest their crops.
In the name of territorial sovereignty and integrity, the TPLF government has closed its territory and is committing atrocities against its own people. Since the diplomatic community is included in the state emergency declaration, even the diplomatic community, including the International Red Cross in Ethiopia, cannot freely travel beyond 40 km to regional states. This has been done intentionally to hide the atrocities taking place in Ethiopian regional states from the world community.
As we all know, the Ethiopian TPLF led government has regularly turned down the requests of governments,  government agencies (UN Human Rights Commissioner, UN Human Rights Experts, EU parliament, African Commission on Human and Peoples’ Right)  and International human rights organizations requests to allow an independent body to investigate human rights violations in the country. The rejections of the Ethiopian government clearly show that the government of Ethiopia is committing atrocities against its citizens behind a secret curtain- and wants to keep it that way.
On behalf of the Human Rights League of the Horn of Africa, I sincerely urge you to use your mandates:
  • “The Secretary-General is a symbol of United Nations ideals and a spokesman for the interests of the world’s peoples, in particular the poor and vulnerable among them.
  • The Secretary-General to bring to the attention of the Security Council any matter which in his opinion may threaten the maintenance of international peace and security
  • One of the most vital roles played by the Secretary-General is the use of his “good offices” — steps taken publicly and in private, drawing upon his independence, impartiality and integrity, to prevent international disputes from arising, escalating or spreading”
To bring the human catastrophe in Ethiopian to the attention of the member states and the main organs of the UN including to the UN Security Council:
  • To intervene to stop the looming genocide using their mandate of the R2P before it is too late.
  • To urge the ICRC to travel to the victimized areas to give necessary humanitarian aid to the victims using the ICRC’s Mandate and Mission “The ICRC is an independent, neutral organization, ensuring humanitarian protection and assistance for victims of armed conflict and other situations of violence”
Sincerely,
Garoma B. Wakessa

Tuesday, October 18, 2016

Ethiopians face five years in jail for posting on Facebook as ‘state of emergency’ rules set in

The flow of opposition reports about unrest has already started to dwindle
By Adam Withnall Africa Correspondent\

ethiopia-protest-2
Ethiopian soldiers try to stop protesters in Bishoftu, in the Oromia region of Ethiopia AP
(The Independent) — Ethiopians who post statuses on Facebook about the country’s growing political unrest could face up to five years in jail, as part of a series of measures under a “state of emergency” that grow more stringent by the day.
Ethiopians who post statuses on Facebook about the country’s growing political unrest could face up to five years in jail, as part of a series of measures under a “state of emergency” that grow more stringent by the day.
The government has imposed the longest blanket ban on mobile internet services in the capital Addis Ababa since protests began a year ago, and access to messaging platforms like WhatsApp has been heavily restricted.
The measures are designed to stifle people’s ability to organise protests, amid calls for greater political freedoms and recognition from the ethnic Oromo and Amharic groups.
Access to foreign-based media has also been restricted, including Deutsche Welle and Voice of America, which both have popular Amharic stations. Two TV stations run from the US for the Ethiopian diaspora, ESAT and the Oromia Media Network, have been banned.
And the new rules even seek to ban people from carrying out certain gestures “without permission”. They include crossing arms above the head to form an “X”, a political symbol that has become synonymous with the Oromo struggle and featured at the Rio Olympics and Paralympics.
UK rights charities are particularly concerns that under the emergency rules, which are expected to be in place for the next six months, foreign diplomats will have their movements heavily restricted.
ethiopia-protest-1.jpg
Protesters chant slogans against the government during a march in Bishoftu, in the Oromia region of Ethiopia (AP)
The government says diplomats are not allowed to travel more than 40km (25 miles) from the capital, Addis Ababa, without permission, and say it is for their own safety.
But the rights group Reprieve told The Independent there are serious concerns this could limit the access Britons have to consular services. They raised the case of one UK citizen,father-of-three Andy Tsege, who is on Ethiopia’s death row and held at a jail some way outside the capital.
“Andy’s family in London, who cannot contact him, are sick with worry,” said Maya Foa, a director at Reprieve. “Amid this crisis, it’s shocking that the UK continues to rely on Ethiopia’s vague, broken promises of regular consular access and a lawyer for Andy. Boris Johnson must urgently call for Andy to be returned home to his partner and kids in Britain.”
Ethiopia is a key strategic ally for the US and European countries in the fight against Somalia’s Islamist insurgency, al-Shabaab, and Addis Ababa is the home of the African Union.
The global importance of the country’s stability has meant Western governments turning a blind eye to its authoritarian leadership. In June, the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front cut off nationwide access to social media – on the grounds of preventing exam result leaks.
The new ban on internet services has already made a noticeable impact on the flow of reports of unrest coming out of the country via on-the-ground activists.
Ethiopian state media reported that 1,000 protesters had been arrested in the central Oromia town of Sebeta since the state of emergency was declared on 8 October, and ahead of an investment conference in the town which began on Monday.
oromo-ethiopia-getty.jpg
Festival goers flee during a deadly stampede in Bishoftu, on October 2, 2016 (AFP/Getty Images)
FBC said those detained were suspected of damaging property, but there was little in the way of opposition reports to give the other side of the story.
The emergency rules include a ban on using social media to contact “outside forces”, and Ethiopians risk jail if they communicate with any “anti-peace groups designated as terrorist”.
Finally, the rules stipulate a curfew of 6pm to 6am in which members of the public may not visit factories, farms and government institutions, which have come under attack in recent weeks.
The UN Secretary-General Ban Ki-moon has urged the Ethiopian government to ensure “the protection of fundamental human rights” during the state of emergency, and the president has announced some electoral reforms in order to try and reach out to protesters.
A Western diplomat told the AFP news agency those changes had not yet materialised, however. “This is a state of emergency and we expect repressive measures,” the diplomat said.
“But we also expect an opening of the political space for the opposition as stated by the president in front of the parliament. This is not what seems to be happening.