Saturday, December 26, 2015

Oromia Regional State /Ethiopia: More Victims of Extra-Judicial Killings, Kidnappings, Arrests and Detentions

December 25, 2015
imagesThe Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) has confirmed that deaths resulting from the ongoing crackdown of peaceful protesters in various parts of the regional state of Oromia has now reached 122, while mass arrests and detentions have also been intensified. Top officials of the opposition Oromo Federalist Congress (OFC) party have been targeted in the most recent cases of kidnappings, arrests and detentions. Accordingly, Mr. Dajane Tafa, Deputy General Secretary of OFC, was kidnapped by federal armed forces and taken away to yet unknown destination yesterday morning, December 24, 2015 around the area known as Giyorgis, in the centre of the Capital Finfinne/Addis Ababa on his way to work. In the same way, Mr. Bekele Garba, Deputy Chairman of the OFC, who spent about four years in jail on fabricated allegations and released recently, was also arrested yesterday afternoon from his home in Adama and taken away also by armed federal forces. HRLHA has been informed that homes of both Mr. Dajane Tafa and Mr. Bekele Garba have been searched for hours; and that of Mr. Bekele Gerba in particular remained invaded and surrounded by the federal armed forces until late in the afternoon.

HRLHA – More victims of

Friday, December 25, 2015

Mudde 25,2015 Yuuniverstii Wallaggaa Mooraa Naqamtee Keessatti Diddaan Sirna Wayyaanee Itti Fufe.

Mudde 25,2015 Naqamte
FDG itti fufuun gaaffiin uummata Oromoo deebii argachuu qaba hidhamtootii fi hogganootiin siyaasaa hidhaman daddaffiin haa gadhiifaman jechuun barattooti Oromoo Yuuniversitii Wallaggaa mooraa Naqamtee sagalee isaanii dhageessifataa oolan,mootummaan Wayyaanee Itiyophiyaan waraana fi humna poolisaa mooraatti guuruun barattoota burjaajessaa oole.Qawwee dhukaasuu fi humnaan barattootatti roorrisuu irraan kan ke’e humni waraana Wayyaanee kun ammoo gaaffi haqaa barattooti qaban keessatti ukkaamsuu hin dandeenye.

Friday, December 11, 2015

“ባለፉት 10 ዓመታት ከ150ሺህ በላይ ኦሮሞዎች ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለዋል”

አቶ በቀለ ገርባ
የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት
በይርጋ አበበ
ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነው። ከ40 እስከ 50 ሺህ የሚደርሱ ተማሪዎችን ሳላስተምር አልቀረሁም የሚሉት የዛሬ እንግዳችን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሲሆኑ በሙያቸው ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የውጭ ቋንቋዎች አስተማሪ ናቸው። በ1997 ዓ.ም 19 መምህርንን በጅምላ ያባረረው የአዳማ መምህራን ኮሌጅ አስተማሪ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ በወቅቱ ከመምህራን ኮሌጁ ከተሰናበቱት መምህራን መካከልም አንዱ ነበሩ። አቶ በቀለ ገርባ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ስለ ፖለቲካ ተሳትፏቸው ጅማሮ፣ ለእስር ስላደረጋቸው የፖለቲካ አቋማቸው፣ ስለ 2002 ምርጫ እና ሰሞኑን በስፋት እያወዛገበ ስላለው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ (ማስተር ፕላን) ጉዳይ አነጋግረናቸው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል። የቃለ ምልልሳችንን ሙሉ ኀሳብ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፤ መልካም ንባብ። 
ሰንደቅ:- የአቶ በቀላ ገርባ የፖለቲካ ተሳትፎ መቼ ጀመረ? ወደ ፓርቲ አባልነት የተቀላቀሉትስ መቼ ነው?
አቶ በቀለ:- ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባሁትና ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ፓርቲ አባል ሆኜ የተመዘገብኩት በቅርቡ ማለትም በ2002 ዓ.ም ነው። ከዚያ በፊት የፖለቲካ ፓርቲ ደጋፊ ልሆን እችላለሁ እንጂ አባል አልነበርኩም። ምክንያቱም እኔ አስተማሪ በመሆኔ በሙያዬ ጠንክሬ ከሰራሁ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ ወይም አስተዋጽኦ ማበርከት የምችለው በራሴ ሙያ ነው ብዬ ነበር የማስበው። ሁሉም ሰው የፖለቲካ ፓርቲ አባል መሆን አለበት የሚል እምነት አልነበረኝም። እኔ የተወለድኩበት ማህበረሰብ (የኦሮሞ ብሔር) በአንዳንድ ሁኔታዎች በምመለከትበት ጊዜ በደል ውስጥ ያለ ወይም ተጽእኖ ውስጥ ያለ መስሎ እየታየኝ መጣ። ስለዚህ ይህንን ነገር ደግሞ አቅሜ በሚፈቅደው መሰረት በምርጫ ተወዳድረው ወደ ስልጣን መጥተው አገሪቱ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን እየተቀባበሉ የሚሄዱበት ስርዓት ውስጥ እንድትገባ በሚደረገው ጥረት የበኩሌን ማድረግ እችል እንደሆነ እያልኩ እያሰብኩ ሳለ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ጥሪ አደረገልኝ። በዚያ መሰረት ፓርቲውን ተቀላቀልኩ። ብዙም ሳልቆይ ወደ አመራር አመጡኝ። በምርጫ ተወዳድሬም በወቅቱ በነበረው ሁኔታ ተሸንፈሃል ተባልኩኝ። ውጤቱንም በጸጋ ተቀብዬ በፖለቲካ ተሳትፎዬ ቀጥዬ ትክክል ነው ብዬ የማምነውን እየጻፍኩ በስውር ሳይሆን በግልጽ እና በይፋ ተከትዬ ሳለ ነሀሴ 21 ቀን 2003 ዓ.ም ለእስር ተዳረኩኝ።
ሰንደቅ:- ወደ ፖለቲካ ተሳትፎው የመጡት በኦፌዴን (የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) ጥያቄ መሆኑን ተናግረዋል። ከዛ በፊት ደግሞ በእነ ዶክተር መረራ የሚመራው ኦብኮ (የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ) ፓርቲ ነበረ። አሁን ሁለቱም ተጣምረዋል። የፓርቲዎቹ የጣምራነት ትግል ምን ይመስላል?
አቶ በቀለ:- ድርጅቶቹን በቅርብ ሆኜ ባልከታተልም ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር የሚያደርጉትን ጥረት በርቀትም ቢሆን እከታተል ነበር። በዚህ የተነሳም ከየትኛው ድርጅት ብሳተፍ ይሻላል ብዬ በማስብበት ጊዜ ከኦፌዴን ጥሪ ስለቀረበልኝ ኦፌዴንን ተቀላቀልኩ እንጂ የተለየ መስፈርት አውጥቼ አልነበረም። ፓርቲውን ከመቀላቀሌ በፊት የፓርቲውን ትግል በተመለከተ የምለው የለኝም። ነገር ግን ከገባሁ በኋላ ከኦፌዴን አመራሮች የተመለከትኩት የነበረው ፍጹም የሆነ የመቆጨት ስሜት እና ተፈጥሯዊ እና ትክክል (Geniune) የሆነ የፖለቲካ ስርዓት የማራመድ ዝንባሌ በመሆኑ እጅግ በጣም ነበር የወደድኩት። አቅም፣ እውቀት፣ የፖለቲካ ተሞክሮ እና የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እንዳለ ሆኖ በጥላቻ ወይም እንደሚባለው በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ተቃውሞ ሳይሆን በትክክል ይህ ህዝብ ከሌላው ተለይቶ ተበድሏል የሚል ተቆርቋሪነት ስላላቸው ከሌላው እኩል መታየት አለበት የሚል ቅን የሆነ አስተሳሰብ እንዳላቸው ስለተመለከትኩ ፓርቲውን በመቀላቀሌ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
ከተዋሃዱ በኋላ በአንድ ላይ እያደረጉ ስላለው ትግል ደግሞ ሁለቱም ፓርቲዎች በኦሮሞ ህዝብ ተቀባይነት ስላላቸው ለምን አትዋሃዱም? የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ ይቀርብልን ነበር። እኔ እስር ቤት በነበርኩበት ጊዜም ውህደቱ ተካሂዶ በሌለሁበት የአዲሱ ፓርቲ (የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አድርገው መርጠው ጠበቁኝ። ከእስር ቤት ከወጣሁ በኋላም ጊዜ ሳላጠፋ በቀጥታ ያመራሁት ፓርቲዬ በሚያደርገው ትግል ወደ ማገዙ ነው። በምርጫ ተወዳዳሪ ባልሆንም በምርጫ ቅስቀሳውና ፓርቲውን በማንኛውም መልክ በማገዝ በኩል ድጋፍ ማድረግ ችያለሁ። አሁን እያደረግን ያለነው ትግልም ይህን ይመስላል።
  ሰንደቅ:-  ከሶስት ዓመታት በላይ ለቆዬ እስር ተዳርገው በቅርቡ ተለቀዋል፡፡ በምን ምክንያት ታሰሩ? ከእስር ከተፈቱ በኋላ በቀድሞ ስራዎ ላይ ይገኛሉ። ሁኔታውን በዝርዝር ቢገልጽልን?
አቶ በቀለ:- ልክ ነህ እንዳልከው ከእስር የተፈታሁት ባለፈው ዓመት መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም ነው። የታሰርኩበት ምክንያት እንደሚታወቀው በፖለቲካ አመለካከቴ ብቻ ነው። የተያዝኩት ነሐሴ 21 ቀን 2003 ዓ.ም ሲሆን እንዴት እንደታሰርኩ ደግሞ፤ በወቅቱ አንድ የደህንነት አባል ከምሰራበት ዩኒቨርስቲ ይመጣና ሻይ እንጠጣ ብሎ ይዞኝ ይወጣል። ሰውዬውን ቀደም ብሎ አውቀው ነበር። በተደጋጋሚ ጊዜ በፖለቲካ አመለካከቴ ዙሪያ ውይይት አድርገናል። ያኔም ሻይ እንጠጣ ብሎ ሲጠራኝ እንዲሁ እንደባለፈው ለውይይት ነበር የመሰለኝ። ነገር ግን ከተባለው ቦታ ስንደርስ ያገኘኋቸው ፖሊሶች ነበሩ። ፖሊሶቹ ወደ ማዕከላዊ ይዘውኝ ሄዱ። በሁለተኛው ቀን ፍርድ ቤት ቀረብኩ፤ ከወር በኋላ የስምንት ዓመት እስር ተፈረደብኝ። ከዚያም ወደ ዝዋይ ተወሰድኩና በተለምዶ ጨለማ ቤት በሚባል ክፍል እንድገባ ተደረገ። ከእስር ከተፈታሁ በኋላ ወደ ቀድሞ ስራዬ የገባሁት ለዩኒቨርስቲው ወደ ስራዬ እንዲመልሱኝ ስላመለከትኩ ነው። ዲፓርትመንቱም ሆነ የትምህርት ክፍሉ (ፋካልቲው) ወስኖ ወደ ስራ እንድመለስ ተደረገ። 
ሰንደቅ:- በእስር ላይ በነበሩበት ጊዜ የሚደረግልዎትን ጥበቃ እና ክትትል እንዲሁም አያያዝን በተመለከተ የፓርቲዎ አመራሮች ቅሬታ ሲያቀርቡ ነበር። በእስር ወቅት አያይዝዎ ምን ይመስል ነበር?
አቶ በቀለ:- በመጀመሪያ ወደ ቃሊቲ እንደወረድኩ የገባሁት በጣም ጠባብ የሆነች ክፍል ሲሆን በጊዜው ከእኔ በተጨማሪ አንዷለም አራጌ፣ አንድ ዶክተር እና ሁለት መምህራን ነበሩ። ከዚያ ሆኜ ለአንድ ዓመት ከሁለት ወራት የፍርድ ሂደቴን ከተከታተልኩ በኋላ ሲፈረድብኝ ወደ ዝዋይ ነው የሄድኩት። ዝዋይ ስንሄድ አሳምነው ጽጌ (ኮሎኔል)፣ ተፈራ ማሞ (ጄኔራል) እና ሌሎቹም ነበሩ። በዚያም የተመደብነው በተለምዶ ጨለማ ቤት ተብሎ በሚጠራው ክፍል ነው። ዝዋይ ለአንድ ዓመት ከቆየሁ በኋላ ስለታመምኩ ወደ አቃቂ (ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት) ተዘዋወርኩ። በዚያም ዞን ሁለት በሚባል ስፍራ ነው ያስገቡኝ።  
በማረሚያ ቤት የነበረኝ ቆይታ በተለይ መጀመሪያ የነበርኩበት ጨለማ ቤት እጅግ በጣም አደገኛ ተብለው የተፈረጁ ከባድ ወንጀል የፈጸሙ ወይም ደግሞ ተመልሰው የገቡ ወንጀለኞች ያሉበት ቦታ በመሆኑ በጣም አደገኛ ነው። ለደህንነትም በጣም አስጊ ነው፡፡ ምክንያቱም በታራሚዎቹም መደብደብ አለ። ለምሳሌ አንዷለም አራጌ ላይ ከባድ ድብደባ ደርሶበታል። እንደገና አልባና ሌሊሳ ላይም ድብደባ ተፈጽሞበታል። ለአእምሮም ለመኖርም በጣም ከባድ የሆነ ስፍራ ነው።
ዝዋይ የነበርኩበት ቦታ ትልልቅ ሰዎች የነበሩበት ቦታ ነው፡፡ እንደነገርኩህ የቀድሞ የአየር ኃይል አብራሪዎች፣ ሁለት ብርጋዴር ጄኔራሎች፣ ሌፍተናንት ኮሎኔሎች እና ሌሎችም በኢህአዴግ ሰራዊት ያገለገሉ እና በተለያዩ ምክንያቶች የታሰሩ ሰዎች ያሉበት ቦታ ነው። በዚያ ቦታ ከሌሎች የተገለልን ቢሆንም በጸጥታ በኩል ጥሩ የነበረ ስፍራ ነው ብዬ ነው የማስበው። የማረሚያ ቤቱ አያያዝ ግን እኛ ከሌሎቹ ተለይተን ስለምንያዝ በጣም ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግብን ነበር፡፡ ከሌሎቹ ጋር መገናኘት አንችልም፡፡ ፍርድ ቤትም ሆነ ህክምና ቦታ ስንሄድ እጃችን በካቴና ታስሮ ነበር የምንሄደው። በእስር ላይ በቆየሁባቸው ጊዜያት እጄን ሳልታሰር ሀኪም ቤትም ሆነ ፍርድ ቤት ሂጄ አላውቅም።
ሰንደቅ:- እናንተ የታሰራችሁት በፖለቲካ አመለካከታችሁ እንደሆነ ተናግረዋል። ወደ ፍርድ ቤትም ሆነ ወደ ህክምና ስትወሰዱ የምትንቀሳቀሱት እንደ ከባድ ወንጄለኛ እጃችሁን በካቴና ታስራችሁ እንደሆነም እየገለጹልን ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በከባድ ሙስና ተከሰው የታሰሩ ሰዎች በእስር ቤት ያላቸው የእስር አያያዝ የተንደላቀቀ የሚባል አይነት ነው እየተባለ ይነገራል። የህዝብን ንብረት ዘርፎ የታሰረ ሰው በነጻነት ሲንቀሳቀስ “የፖለቲካ እስረኛ” በዚህ መልኩ መያዙ ለምን ይመስልዎታል?
አቶ በቀለ:- ትክክል ነህ። የእኔ እስር ትንሽ የሚባል የእስር አይነት ነው። በመጀመሪያ ስምንት ዓመት የተፈረደብኝ ቢሆንም ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ በማለቴ ወደ ሶስት ዓመት ከሰባት ወር እንዲቀነስልኝ ተደርጓል። ይህ ማለት ቀላል ፍርድ የሚባል አይነት ነው። የታሰርኩት ግን እጅግ በጣም አደገኛ ወንጀል ከፈጸሙ እና እድሜ ልክ እና ሞት ከተፈረደባቸው ወንጀለኞች ጋር ነበር። እንዳልከው በሙስና የታሰሩ እስረኞች የተያዙበት መንገድ እጅግ በጣም ምቹ በሚባል ሁኔታ ነው። ፍርድ ቤት እንኳን የሚሄዱት እጃቸውን በካቴና ሳይታሰሩ ነው። በእኛ ላይ ያለው የፖሊስ ወከባ በእነሱ ላይ አይፈጸምም። ማረሚያ ቤቱ የሚጠቀምባቸው የስራ ዘርፎች ላይ በሙያቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል። ለምሳሌ ሀኪሙ ያክማል፣ አስተማሪው ያስተምራል፣ ሌሎቹም በሱቅ ስራ ላይ እንዲሰሩ ይደረጋል። እኛ የፖለቲካ እስረኞች ግን በሙያችን እንድንሰራ ይህ እድል አይፈጠርልንም። አስተማሪውም ማስተማር አይችልም፡፡ ሀኪሙም በህክምናው አገልግሎት መስጠት አይችልም። በአጠቃላይ ከህዝብ ጋር እንድንገናኝ አይደረግም ነበር።
ሰንደቅ:- እንደዚህ አይነት የታራሚ አያያዝ ምክንያቱ ምንድን ነው ይላሉ?
አቶ በቀለ:- መንግስት አውቆ ይህንን አድርጎ ይሁን ወይም የማረሚያ ቤት ኃላፊዎች ራሳቸው ያድርጉት የማውቀው ነገር የለም። ነገር ግን አሁን እንዳልኩህ ዝዋይ አብሮኝ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቀድሞ ከነበረበት ቦታ ወጥቶ በጣም ተራ ወንጀለኞች ካሉበት ቦታ ነው የተወሰደው። እስካሁንም እዛ ያለ ነው የሚመስለኝ። ይህ የሚያሳየው የማረሚያ ቤት ኃላፊዎች ራሳቸው በዘፈቀደ የሚያደርጉት ይመስለኛል። መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን ለብቻ አሰቃዩአቸው የሚል ትዕዛዝ የሚሰጥ አይመስለኝም። ምክንያቱም እነዚህ የፖለቲካ እስረኞች ነገ አገሪቱ ውስጥ አንድ ነገር ቢፈጠር የአገሪቱን መጥፋት የማይፈልጉ ናቸው። የተሻለ አስተዳደር እናሰፍናለን፣ የተሻለ አመለካከት አለን፣ ለህዝቡም የተሻለ ተቆርቋሪነት አለን የሚሉ ናቸው። ስለዚህ እነዚህ ሰዎች መንግስት ከሚከተለው አቅጣጫ በተለየ መንገድ መሆኑን ቢያውቅም በዚህ ደረጃ እንዲሰቃዩ ይፈልጋል የሚል እምነት የለኝም።
ነገር ግን ሙስናን በተመለከተ ዛሬ ገንዘብ የማይሰራው ስራ ስለሌለ እዛው ማረሚያ ቤት አካባቢ ያሉ ኃላፊዎች እነሱ የሚያደርጉት ነው የሚመስለኝ። ከፖለቲካ እስረኞች ጋር በተመለከተ ስንመለከተው ግን የመንግስት ትዕዛዝ ወይም የማረሚያ ቤቶቹ አሰራር ይሁን አላውቅም።
ሰንደቅ:- ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ የዘመናት ጥያቄ መመለስ ችያለሁ ብሎ ቢናገርም በርካቶች ግን በዚህ ሀሳብ አይስማሙም። እንዲያውም አንዳንዶች የኦሮሞ ህዝብ የወቅቱ ችግር ራሱ ኦህዴድ ነው ይላሉ። ኦህዴድ ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ መልስ መስጠት ያልቻለውም የፓርቲ ነጻነት ስለሌለው ነው ይላሉ። በዚህ ጉዳይ ላይ የእርሰዎ አስተያየት ምንድን ነው?
አቶ በቀለ:- ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ መልሷል፤ ፍላጎቱንም አሟልቷል ብሎ የሚያስብ ኦሮሞም ሆነ ከኦሮሞ ውጭ ያለ ሰው እንደማይኖር ይታወቃል። ይህንን ለምንድን ነው ማድረግ ያልቻለው ብዬ ሳስብ ኦህዴድ የኦሮሞ ድርጅት ባለመሆኑ ወይም ማድረግ ባለመፈለጉ ሳይሆን ስለማይችል ነው። እንዳይችል ያደረገው ደግሞ ከአመሰራረቱ ጀምሮ ባለው ችግር ነው። እንደሚታወቀው ኦህዴድ የተመሰረተው በትጥቅ ትግል ወቅት ሲሆን ህወሓት ለረጅም ጊዜ ከታገለ በኋላ ኢህዴንም ከታገለ በኋላ የደርግ መውደቂያ በተቃረበበት ወቅት ወደ ኦሮሚያ ምድር ለመግባት የግድ የኦሮሞ ተወካይ ፓርቲ ስለሚያስፈልግ ነው የተመሰረተው ብዬ ነው የማስበው። በትጥቅ ትግሉ ውስጥ በነበራቸው አስተዋጽኦ መሰረት ነው የድርጅቶቹ (የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች) አቅም የተመሰረተው። ኦህዴድ ወደ በኋላ ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ ከኢህዴንም ሆነ ከህወሓት ጋር በእኩልነት የተመሰረተ አቅም ፈጥረው ነው የመሰረቱት ብዬ አላስብም።
በዚህም ምክንያት የኦህዴድ የፓርቲ ነጻነትም ሆነ የኢኮኖሚ አቅም ከሁለቱ ያነሰ ነው ብዬ አስባለሁ። ስለዚህ ኦህዴድ ለኦሮሞ ህዝብ ማድረግ ቢፈልግ እንኳ አቅሙ የለውም። ያደርጋል ተብሎም አይጠበቅም። በህዝቡ ዘንድም ተቀባይነት የለውም። ወጣቶች ፓርቲውን ሲቀላቀሉ የፓርቲውን ውስጣዊ ይዘት እየቀየሩት እና ምናልባትም እየተፈታተኑት (ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ መልስ እንዲሰጥ ግፊት ማድረግ) ይሄዳሉ ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ነገር ግን ወደ ኃላፊነት የሚደረሰው በፓርቲ ታማኝነት እንጂ በብቃት ባለመሆኑ ይህ ነገር አልተሳካም።
በአጠቃላይ ድርጅቱ ከዚህም ከዚያም (ከኢህአዴግም ሆነ ከኦሮሞ ህዝብ) ያልሆነ ፓርቲ ነው። እኔ እንደ አንድ ኦሮሞ ሳስበው ድርጅቱም ሆነ የድርጅቱ አባላት ያሳዝኑኛል፡፡
ሰንደቅ:- በአሜሪካ የሚገኘው የኦሮሞ ጥናት ማህበር የሚባል ማህበር ባደረገልዎት ጥሪ ወደ ስፍራው አቅንተው ነበር። በውጭ አገር የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች በኦሮሚያ ክልል ጥያቄ ዙሪያ የተለያየ አቋም አላቸው ይባላል። ጥሪው እንዴት መጣልዎት? በጉብኝትዎ የእነዚህን ሰዎች አመለካከትስ እንዴት አዩት?
አቶ በቀለ:- ማህበሩ በኦሮሞ ታሪክ፣ ባህል እና ማንነት ላይ የሚያተኩሩ ጥናቶችንና ምርምሮችን በማካሄድ ትንተና ይሰጣል። የጥናቱን ውጤትም ኦሮሞ ጆርናል የሚባል በዓመት ሁለት ጊዜ የሚታተም መጽሔት አለ፤ በዚያ ያትማል። በዚያ ማህበር የሚታቀፉት የአንድን ድርጅት አቋም የሚደግፉ ብቻ አይደሉም። በውስጡ የኦነግን ሀሳብ የሚደግፉ አሉ፣ የእኛን ሀሳብም የሚደግፉ አሉ፣ የሌሎች ድርጅቶችንም የሚደግፉ አሉ፣ የማንኛውንም ሀሳብ የማይደግፉም አሉ። ግን በኦሮሞ ፖለቲካ ድምዳሜ ላይ የሚያተኩሩ ሰዎች የሚገኙበትና ሁሉን አቀፍ የጥናት ማህበር ነው። ጥሪውም የቀረበልኝ ያለኝን ልምድ እንዳካፍል ነው።
የኦሮሞን ትግል በምናነሳበት ጊዜ በዓላማው ዙሪያ ሁለት አይነት ትግሎች አሉ። የመጀመሪያው ኦሮሞን መገንጠል የሚደግፍ ሲሆን ሌላው ደግሞ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ እንጂ ከማንም አይገነጠልም የሚለው ነው። የእኛ ትግልም ሁለተኛውን ነው የሚከተለው። ነገር ግን ሁለተኛውን ዓላማም በየትኛው የትግል ስልት እናሳካዋለን? የሚለው ጥያቄ ይነሳል። በአንድ በኩል በሰላማዊ መንገድ በሌላ በኩል ደግሞ በትጥቅ ትግል የሚለው ነው።
ቀደም ብዬ እንደነገርኩህ በቆይታዬም ሆነ ከስብሰባው ታዳሚዎች ከሚያነሱት ሀሳብ እና ከሚጠይቋቸው ጥያቄዎች መረዳት የቻልኩት ከተለያዩ ድርጅቶች የመጡ ሰዎች መሆናቸውን ነው። ስብሰባ ላይ የተገኙት ሰዎች ማን ምን እንደሆነ ማወቅ አልችልም ነበረ፤ ማወቅም አልፈልግም ነበር። ባጠቃላይ ግን አሁን ያለው ነገር በፊት ከነበረው በተሻለ የመቀራረብ ሁኔታ እና በኦሮሞ ውስጥ የመብት ጥያቄዎች ላይ የመተባበር ስሜቶች ከፍተኛ ሆነው ነው ያገኘሁት። ለምሳሌ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን ተከትሎ አሁን በኦሮሞ ላይ እየተካሄደ ባለው የጅምላ እስራት፣ የማፈናቀል እና ቋንቋውንና ማንነቱን የማጥፋት አካሄድ ላይ ሁሉም ተመሳሳይ አቋም ያለው መሆኑን ነው የተገነዘብኩት።
ሌላው ደግሞ በማንኛውም ትግል ተጽእኖ ማሳደር የሚችል አቅም ያለው ድርጅት እና ሰው መሆኑንም ተረድቻለሁ። በሰላማዊ ትግሉ እኛ ገፍተን ከሄድን ከኋላችን ሆኖ ሊረዳን የሚችል ብዙ ሰው እንዳለ ተረድቼ መጥቻለሁ። እኛ የምንዳከም ከሆነ እና መንግስት ደግሞ በሁሉም መንገድ እንዳንንቀሳቀስ ያለውን የፖለቲካ ምህዳር የሚዘጋ ከሆነ ‘ይሄው ያልነው ደረሰ፤ አዋጩ መንገድ ይሄ ነው’  ብለው ወደ ሌላ መንገድ ሊዞሩ እንደሚችሉ ነው የተገነዘብኩት።
የእኔ እምነት ዛሬም፣ ነገም ሆነ፣ ለወደፊት በሰላማዊ ትግል የዚህችን አገር የወደፊት እጣ ፈንታ በፍጹም መሰረታዊ በሆነ መንገድ መለወጥ ያስፈልጋል የሚል ነው። ወደ አገር ከተመለስኩ በኋላ እየሰራሁ ያለሁትም በዚሁ ላይ እሰከመጨረሻው ምዕራፍ ለመጓዝ ነው። በፊት የነበረውን ባህል፣ ተሞክሮ እና እስከዛሬ ድረስ የመጣንበትን መንገድ ሰብረን አንድ ጊዜ መውጣት የሚያስፈልገን ደረጃ ላይ ደርሰናል። አለበለዚያ እንደ ህዝብ ወደፊት አንድ አገር ይዘን የማንቀጥልበት ደረጃ ላይ የደረስን መስሎ ነው የሚታየኝ።
ሰንደቅ:- የአዲስ አበባን መሪ እቅድ (ማስተር ፕላን) ፓርቲያችሁ እንደማይቀበለው በመግለጫ አስታውቃችኋል። እርሰዎም በግልዎ ድርጊቱን (የማስተር ፕላኑን ትግበራ) የባህል ዘር ማጥፋት (CulturaL Genocide) ነው ሲሉ ገልጸውታል። ለመሆኑ ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን ፓርቲያችሁ የተቃወመው በምን ምክንያት ነው? ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ ቢሆን የኦሮሞ አርሶ አደሮች ሊጎዱ የሚችሉበት መንገድስ ምንድን ነው?
አቶ በቀለ:- ማስተር ፕላኑ ሊጎዳ የሚችልበትን መንገድ ሳይሆን ሊጠቅም የሚችልበትን መንገድ ማስረዳት የሚችል ሰው የለም። ምክንያቱም ከዚህ በፊት የተነሱ ገበሬዎች የት ነው ያሉት? ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ከ150 ሺህ በላይ የኦሮሞ አርሶ አደሮች ከመኖሪያ ቀያቸው እንዲነሱ ተደርገዋል። አሁን የት ነው ያሉት? የሚለውን ጥያቄ ስንመለከት ትናንት በቀየው ተከብሮ ይኖር የነበረ አባወራ ዛሬ እንደ መናኛ ነገር ተጥሎ የምታየው በምን ምክንያት ሆነና? ቤተሰቡ የተበተኑበት ስንት ሰው ነው? የስንቱ ልጆች ናቸው የተሰደዱት? የስንቱስ ናቸው ለሴተኛ አዳሪነት የተዳረጉት? ማንም ንጹህ ህሊና ያለው ሰው ይህን ችግር ይረዳዋል። ይህን ግፍ ልብ ይለዋል።
እኔ ኦሮሞ ስለሆንኩ ሳይሆን ድርጊቱ አማራ ላይም ሆነ ትግሬ ላይ ወይም በየትኛውም ህዝብ ላይ ቢፈጸም እቃወማለሁ። ምክንያቱም የአንድ ህዝብ ማንነት ለምን ይጠፋል ብዬ ስለምጠይቅ ነው። አንዱ አካባቢ የሚካሄድ ልማት የአካባቢውን የቆየ ባህል፣ ማህበራዊ መስተጋብር እና አጠቃላይ የህብረተሰቡን ማንነት እያጠፋ መሆን የለበትም። ምክንያቱም ልዩነታችን ውበታችን ነው የምንለው ይህንን ነው። አንዱ ሌላ ቋንቋ ሌላው ደግሞ ሌላ እየተናገረ አብሮ መኖር ይቻላል። የግድ አንድ ቋንቋ መናገር አይጠበቅብንም። ወንድ እና ሴት በምንም አይነት መንገድ አንድ አይነት አይደሉም በፍጹም የተለያዩ ቢሆኑም የሚረዳዱ እና ተነጣጥለው መኖር እንደማይችሉ ሁሉ (complmentary) የአንዱ ቋንቋ፣ ብሔር እና ማንነት መጥፋት ለምን ያስፈልጋል? ይሄ አስተሳሰብ ለምን መነጨ? ከተማን ማስፋፋት ከሆነ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉትን ቦታዎች በሙሉ ተጠቅመን ጨርሰናል ወይ?  ጨርሰን ከሆነስ ደግሞ ከከተማው ውጭ ያሉትን እያለማን ሂደናል ወይ? የሁለት እና የአራት ሰዓት ጉዞ የሚያስኬድ ቦታ ላይ ሂዶ ኮንዶሚኒየም ቤት መገንባት ይሄ ከተማን ማስፋፋት ነው ወይ? ወይስ ሌላ ዓላማ አለው የሚለውን ስናይ ያን ህዝብ ሆኖ ማሰብ እና ቅንነት ያስፈልጋል። አንድ ህዝብ ማንነቱ ሲጠፋ ዝም ብሎ ማየት አይቻልም። መቼም ማንነቱ ከጠፋ በኋላ ሊነሳ አይችልም። አሁን እየሆነ ያለው ይሄ ነው።
ሰንደቅ:- እርሶዎ ከሚሉት በተጓዳኝ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 40 ቁጥር 3 ላይ የከተማም ሆነ የገጠር መሬት የህዝብና የመንግስት መሆኑን እና መሬት የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ንብረት መሆኑን ይገልጻል። ስለዚህ ይህን የህገ መንግስቱን አካል እንዴት ያዩታል?
አቶ በቀለ:- አንደኛ ነገር ህጉ ችግር ያለበት መሆኑ ከመጀመሪያው ያስታውቃል። ነገር ግን ህጉን በቅንነት ከተረጎምነው ችግር የለውም፡፡ ምክንያቱም መሬት የህዝብ እና የመንግስት ቢሆን ችግር የለውም። በትርጉሙ ላይ የሚታየው ግን መሬት የህዝብ እና የመንግስት ሳይሆን የመንግስት ብቻ ነው። የሚያሳዝነው ደግሞ የጥቂት ባለስልጣናት ሀብት መሆኑ ነው። በዚህ ወቅት ስንት የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው መሬት ባለቤት የሆኑት? ይህን በትክክል እንደ ዜጋ እየተራረምን መሄድ አለብን። ባለስልጣናቱ ያንን ቦታ የሚያገኙት እነማንን እያፈናቀሉ ነው? መሬት የህዝብ እና የመንግስት ከሆነ ህዝቡም ከመንግስት እኩል መብት አለው። መንግስት ለማስነሳት የሚያስችል መብት ያለውን ያህል ገበሬውም እኮ ከመሬቱ ያለመነሳት መብት አለው። ግን ይህ እየተደረገ አይደለም። እየተደረገ ያለው ገበሬውን ትነሳለህ ይሉታል ይነሳል፡፡ ምክንያቱም ህጉ በቅንነት እየተተረጎመ አይደለም።
አገርን ለማልማትማ ቢሆን ይሄ አገር ሲለማ ሁሉም ተጠቃሚ እንደሚሆን ይታመናል። አሜሪካ ስለለማች እኮ ነው የምንሰደደውና እነሱን እያገለገልን በሰላም የምንኖረው። ካልተቸገረ በስተቀር አገሩን ጥሎ መሰደድ የሚፈልግ ሰው የለም። ያ ሁኔታ የሚፈጠር ቢሆን፣ መንግስት ፍትሃዊ የሆነ ልማትና ሁሉንም ዜጋ በእኩልነት ተጠቃሚ የሚያደርግ አሰራር ቢኖረው ኖሮ እኮ ማንም አገሩን የሚጠላ የለም። የከተሞች ማስፋፋት ወይም የተቀናጀ ማስተር ፕላን አይደለም፤ ዘረፋ ነው እየተካሄደ ያለው።
ሰንደቅ:-  በዚህ ጉዳይ ላይ ከፌዴራል መንግስትም ሆነ ከክልሉ ገዥ ፓርቲ ኦህዴድ ጋር የመወያየት እድል አልነበራችሁም?
አቶ በቀለ:- እኛ ከህዝቡ ጋር ቡራዩ ላይ ልንወያያይ እንፈልጋለን፤ አዳራሽ ፍቀዱልን ብለን ጠይቀን እሺ ካሉን በኋላ የውይይቱ ቀን ሲደርስ ‘አይ ዛሬ የብአዴን በዓል ስለሚከበር አዳራሹን ለናንተ አንሰጥም’ ብለው መለሱልን። በዚህ የተነሳም ከህዝቡ ጋር ሳንወያይ ቀረን። እኛን ከህዝቡ ጋር እንድንገናኝ አይፈቅዱም። ኦህዴድ እንደ ፓርቲ ከእኛ ጋር እንዳይወያይ የፓርቲ ነጻነት የሌለው ፓርቲ ስለሆነ ይህን ማድረግ ስለማይችል አላደረገውም። አንዳንዶቹ ከእኛ ጋር መወያየት እንደሚፈልጉ ብናውቅም በግለሰብ ደረጃ እንጂ በፓርቲ ደረጃ አይደለም። በግላቸው መወያየት ቢፈልጉ እንኳ ከስራቸውም ሆነ ከኃላፊነታቸው ይባረራ፤ ይገመገማሉ። ስለዚህ ያንን ማድረግ አይችሉም።
ሰንደቅ:-  የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በአንቀጽ 49 የፌዴራል መንግስቱ ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ መሆኗን ይደነግጋል። በዚሁአንቀጽ ቁጥር አምስት ላይ ደግሞ አዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ስለሚኖራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ይገልጻል። የግንኙነቱ ዝርዝር ወደፊት በህግ እንደሚገለጽም ይደነግጋል። የሁለቱን አካላት (ኦሮሚያንና አዲስ አበባን) ግንኙነት በተመለከተ የወጣ ህግ አለ? ባለፉት 21 ዓመታት ኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የተጠቀመው ምንድን ነው?
አቶ በቀለ:- በስራ ላይ ሊውል የሚፈለግ ህግ በሚወጣበት ጊዜ በማግስቱ ነበር በስራ ላይ የሚውለው። ይሄ  (የኦሮሚያንና የአዲስ አበባን ግንኙነት የሚያመለክተው የህገ መንግስቱ አንቀጽ) ከወጣ ረጅም ጊዜ ቢሆነውም ህግ አልወጣለትም። አሮሞ ከአዲስ አበባ መጠቀሙ ቀርቶ አዲስ አበባን እየጠቀመ ያለው ኦሮሚያ ክልል ነው። ጭራሽ የአዲስ አበባን ቆሻሻ የተሸከመው ኦሮሚያ ክልል ነው። ይህ የሆነው ስርዓቱ በጦርነት ወደ ስልጣን የመጣ መንግስት ስለሆነ ነው። በጦርነት ወደ ስልጣን የሚመጣ መንግስትን የምንቃወመውም ለዚህ ነው። አሸናፊ የሚሆነው ገዥ ሲሆን ተሸናፊው ደግሞ ሁሉን ያጣ እና አሽከር ይሆናል። አሸናፊውን ከበርቴ ሲያደርግ ተሸናፊውን ያዋርዳል። ያ ደግሞ ጊዜውን ይጠብቅና ሌላ ጊዜ ይነሳል። ዘላቂ ሰላምን አያመጣም። ስለዚህ በሰላማዊ ትግል እየሞትንና መስዋዕት እየከፈልን የመንግስትን ስልጣን ወደ መያዝና የመንግስትን ስርዓት ወደ መቀየር መሄድ አለብን። ያን ጊዜ ጠላትነት በመካከላችን ይጠፋል፡፡ እከሌ አሸናፊ እከሌ ተሸናፊ የሚባል ነገር አይኖርም። ለዚህ ነው እኛ ይህንን ሁሉ መስዋዕት እየከፈልን፣ እየታሰርን ምንም ሳናጠፋ በደል እየደረሰብን፣ በድህነት እየተንገላታን፣ ተምረን እንዳልተማርን እየሆን እየተዋረድን፣ በየቦታው እየተደበደብን መከራችንን እያየን የምንኖረው፡፡ የዚህ አገር ስርዓት በሰላማዊ መንገድ መቀየር ግዴታ ነው፤ ይሄ ኡደት አንድ ቦታ ላይ ተቆርጦ መቅረት አለበት የሚል ጽኑ እምነት ስላለን ነው። ይሄን አገር ከመበታተን መታደግ አለብን ብለን ካመንን በሰላማዊ መንገድ እስከመጨረሻው ገፍተን መሄድ ግድ ይለናል። 

Tuesday, December 8, 2015

Mudde 8,2015 Guyyaa Har’aa FDG Itti Fufuun Magaalaa Waliisoo,Ada’aa Bargaa,Ejeree fi Geedoo Keessatti Jabaatee Itti Fuee Jira.


Mudde 8,2015 Guyyaa Har’aa FDG Itti Fufuun Magaalaa Waliisoo,Ada’aa Bargaa,Ejeree,Geedoo fi Shashammannee Keessatti Jabaatee Itti Fuee Jira.
Addatti  Walisoo dirree waraanaa fakkaattee jirti. Manneen tajaajila kennan kan akka Hoteelaa,Suuqii fi dhiimmi daldalaa hundi dhaabatee waraani tikaa waayyaanee qawwee waaqatti olqabanii dhkaassaa jiru. Kan namatti tolu ummaann magaalichaa bartoota cinaa graa jira. Loltooti Wayyaanee dhukaasa bananiin meeshaa gurguddaa yeroo shanii ol dhukaasanii jiraachuu Qeeroon gabaasa.

Gootonni Barattooti Oromoo Yuniverstii Rift Valley Kaampaasiin Shaashammannee Diddaa Sirna Wayyaanee Gaggeessaa Jiru.


q9Mudde 8,2015 Gootonni barattooti Oromoo Yuuniversitii Reft Vally warraaqsa Bilisummaa qabsiisaniin sirna gabroomfataa mootummaa Wayyaanee balaaleffataa jiru,gaaffii mirga abbaa biyyummaa fi mormii maaster plaanii Finfinnee jabeessanii kan itti fufan yeroo ta’u barattoota hidhamani akka gadhifamanii fi kanneen rasaasaan rukutamanis warri loltoota Wayyaanee kana taasisan seeraan akka gaafataman gaaffii kaasan keessa jira.Kana malees walleelee warraaqsaan diddaa isaanii dhageessifataa jiru.

Monday, December 7, 2015

Mooraa Yuuniversitii Adaamaa, Amboo, Finfinnee, Hawaasaa fi Jimmaatti Har’a FDG Itti Fufee Jira


32(Qeerroo) –Mooraa YuuniversitiiAdaamaa, Amboo, Finfinnee, Hawaasaa fi Jimmaatti har’a FDG itti fufee jira. Yuuniversitiiwwan kanneen irra adda kan taasisu yuuniversitii Adaamaa keessatti FDG qabatee jiru kan dhaamuu fi humna waraana wayyaaneen boodatti deebi’u osoo hin taanee kan ijaarsa hundee gadi fageeffatee jiru hojjettoota mootummaa mooraa yuuniversitii guutummaa habashaa irraa kan hafe, barataan oromoo guutummaan yuuniversitii keessaa miseensotaa fi deggertoota OPDO dabalatee gaaffiin keenya gaaffii sabaati gaaffiin kenya lafaati saamamuu lafaa fi ciramuu lafa keenyaa jabeessine mormina kan jedhanis msieensota OPDO gaaffii abbaa biyyummaa har’a FDGn magaalaa fi mooraa yuuniversitii Adaamatti gaggeeffamaa jira.Humni waraanaa magaala Adaamaa buufatee jiru kan har’a magaala Finfinnee irraa ergame poolisii federaalaa lakkoofsa 5,6, fi 7 keessa magaala Finfinneetti argamu  diddaa yuuniversitii Adaamaa dura dhaabbachuuf guuuramee jira.
Dhaadannoowwan yeroo amma barattootaan gaggeeffamaa jiran
  • Abbummaan oromiyaa oromoodhaan haa mirkanooftu
  • Maaster Pilaanii tooftaa duguuggaa sanyii ilmaan oromoof kaayyeffameedha hojiirra ooluu hin qabu
  • caaseffama magaala oromiyaa jedhamee bahe ni mormina
  • Mootummaan wayyaanee nun bulchin
  • Qaroon keenya WBO dha!
  • Abdiin keenya ABO!
  • Gumaa barattoota keenya ni baasna!
  • Alagaan nun dhaalin!
  • Maasteer pilaanin gonkumaa hojirra hin oolin
jechuudhaan har’a ganama sa’a 1:00 irraa kaasee FDGn magaalaa Adaamaa fimooraa yuuniversitii Adaamaa akkasuma koollejjiwwan garagaraa magaala Adaamaa keessatti itti fufee jira.
Oromiyaan hanga bilisoomtutti, diinni uummata oromoo mootummaan wayyaanee abbaa irree hanga xumuree oromiyaa gadhiisutti diddaan Qeerroo fi uummata oromootiin itti fufa!

Sunday, December 6, 2015

Three sudents killed in protests across Ethiopia’s Oromia state December 6, 2015 Ethiopia, Oromia


Governor of Ethiopia’s Gambella region pictured with the Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn during a visit to the region (FILE photo)
Governor of Ethiopia’s Gambella region pictured with the Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn during a visit to the region (FILE photo)
December 5, 2015 (ADDIS ABABA) –Three university students were confirmed dead and many others injured following days of protests by students at Haramaya University and other towns in Ethiopia’s Oromia state.
The students were killed by federal police after protesters clashed withsecurity personnel trying to disperse demonstrating students in and around campus.
Students staged the protests over the central government’s controversial plan known as the ‘Addis Ababa Integrated Development Master Plan, which intends to expand the capital, Addis Ababa into parts of Oromia, the country’s largest regional state.
The Oromo protesters argue that the Addis Ababa master plan will lead to large scale evictions to Oromo population and mostly the farmers from its ancestral lands.
Some Oromos in Addis Ababa told Sudan Tribune that the plan was equivalent to land grabbing, which intended to grant local and foreign investors land to be leased or sold.
The government, however, has dismissed those allegations and instead says the expansion plan aims to provide a number of services to remote areas at the region.
According to right groups, the plan to expand the capital into territories of Oromia state breaches the constitutionally guaranteed protection of regions special interests.
Following the protests which began on Tuesday dozens of protesters are also reported to have been arrested. Police said it has taken control of the protests which also spread to a number of towns in western and central part of the region.
Protesters alleged that the security forces have responded with excessive force although the students were on peaceful protest.
An official of the main Oromo opposition party, the Oromo Federalist Congress, who preferred anonymity, called on the Ethiopian government to urgently probe the incident.
The official urged for suspected members of the security force behind the killings to be brought in to justice.
The opposition officials further called for an immediate release of all protesters who are being held in custody.
Last year similar protests that took place in the Oromia region over the unpopular master plan led to deaths of dozens of university students and other protesters.
The Oromos are the single largest ethnic group in Ethiopia which make up over 40% of Ethiopia’s 95 million population. The Oromos have long felt being discriminated and marginalized by successive governments.
Meanwhile, the Oromo Federalist Congress (OFC) party warned that Ethiopia is at a state of risk of disintegration due to the violent polices of the central government.

Saturday, December 5, 2015

መንግሥት፣ ማስተር ፕላኑን ካልሰረዘ፣ ሰላማዊ ሰልፍ እጠራለሁ – ኦፌኮ


cd2628f9“ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” – መንግሥት
“የአዲስ አበባና የፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን” ላይ፣ ሰሞኑን በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች  በተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተፈጥሮ፣ ሶስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ የክልሉ ፖሊስ በበኩሉ፤ በረብሻው የተሳተፉ ሰዎች ይከሰሳሉ፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እጅ አለበት ብሏል፡፡
አምና ተመሳሳይ ግጭትና ተቃውሞ ተፈጥሮ እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን፤ “ማስተር ፕላኑ የአዲስ አበባ አስተዳደር፤ በዙሪያው የሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞችን እንዲጠቀለል የሚያደርግ ነው፤” የሚለው ተቃውሞ ከሰሞኑ እንደገና ተሰንዝሯል፡፡ “የከተሞቹ የአስተዳደር መዋቅር በማስተር ፕላኑ አይቀየርም” የሚለው መንግስት በበኩሉ፤ መሰረተ ልማትን በጋራ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው ሲል ቆይቷል፡፡
“የአዲስ አበባ አስተዳደር፤ በዙሪያው ወዳሉ የኦሮሚያ አካባቢዎች እየሰፋ መጥቷል” በማለት የሚከራከረው ኦፌኮ፤ “ማስተር ፕላኑን አንቀበልም፤ መሬታችን አጥንታችን ነው፤ አንነቀልም” በማለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች (ግንጪ፣ ደንቢዶሎ፣ ዲላላ፣ ወሊሶ፣ መደወላቡ፣ ሀረማያ፣ አይራ ጉይሶና በሌሎችም) ለተነሳው የተማሪዎች  ተቃውሞ፤ መንግስት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት አለበት የሚለው ኦፌኮ፤ እየደረሰ ላለው ጉዳት መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል ብሏል፡፡
እስር፣ ድብደባና ግድያ እየተፈጸመ፣ መሆኑን በማውገዝ፤ መንግሥት ይህን ድርጊት በአስቸኳይ ማቆም አለበት ብሏል- ኦፌኮ፡፡ “የአዲስ አበባ ወሰን፤ ከ1987 ዓ.ም በፊት  ወደነበረበት መመለስ አለበት፤ ከወሰን አልፈው የተከናወኑ ግንባታዎች በሙሉ በኦሮሚያ ክልል ስር መተዳደር አለባቸው” ሲልም ፓርቲው ጠይቋል፡፡ የከተሞች ፕላን የፌደራል መንግስት ጉዳይ አይደለም ያለው ኦፌኮ፤ ማስተር ፕላኑ ራስን በራስ የማስተዳደር መብትን ይጻረራል ብሏል፡፡
ለልማት ተብሎ ከመሬታቸው የሚነሱ ገበሬዎች የህንፃዎች ጠባቂ እየሆኑ ነው ያሉት የኦፌኮ አመራር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ገበሬዎቹ የባለሀብትነት ድርሻ ሊኖራቸው ይገባል ብለዋል፡፡
ዓለም ባንክ ማስተር ፕላኑን መደገፍ የለበትም ያለው ኦፌኮ፤ ባንኩ እጁን ያንሳ ሲል ጠይቋል፡፡ የፈረንሳይዋ ሊዮን ከተማ አስተዳደር ለማስተር ፕላኑ ድጋፍ በመስጠትም አሁን ለተፈጠረው ችግር አስተዋጽኦ ስላደረገ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል ብሏል – ኦፌኮ፡፡
የመንግስት በደልና ግፍ ካልቆመ፣ የአገሪቱን ሰላምና አንድነት ስጋት ላይ ይጥላል ያሉት ዶ/ር መረራ፤ መንግስት ለህዝቡ ጥያቄዎች ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንደሚገደድ ተናግረዋል፡
“በአዲስ አበባ ዙሪያ፣  በኦሮሚያ ላይ ሰፊ የመሬት እና የባህል ወረራ ተካሂዷል  ያሉት ዶ/ር መረራ፤ ከ25 ዓመት በፊት በአዲስ አበባ አካባቢ የነበሩ 28  የገበሬ ማህበራት ዛሬ የሉም ብለዋል፡፡ መንግስት በርካሽ የካሳ ክፍያ ከገበሬዎች መሬት እየወሰደ  በሚሊዮን ብሮች በጨረታ ይሸጣል ያሉት ዶ/ር መረራ፤ ሱሉልታ አካባቢ ገበሬዎች በ50 ሺህ ብር ካሳ ይፈናቀላል ብለዋል፡፡
ሰኞ እለት በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከፖሊስ ጋር በተነሳ ግጭት በርካታ ተማሪዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፣ ትምህርት ተስተጓጉሎ ሰንብቷል፡፡  ዩኒቨርስቲው በበኩሉ፣  በተቃውሞ ምክንያት ትምህርት ሙሉ ለሙሉ እንዳልተቋረጠና የግቢው ሁኔታ እንደተረጋጋ ገልጿል፡፡
ተቃውሞው በበርካታ ከተሞች በሚገኙ ዩንቨርስቲዎችና ት/ቤቶች የተስፋፋ ሲሆን ፣ በአንዳንዶቹ  አካባቢዎችም  ነዋሪዎች እንደተሣተፉበት ምንጮች ጠቁመዋል፡፡
የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር በበኩሉ፤ በረብሻው የሰው ህይወት መጥፋቱንና ንብረት መውደሙን በመግለፅ ተቃዋሚዎችን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ ማስተር ፕላኑ የፌደራል ስርአቱን አይጥስም ያለው መስተዳድሩ፤ የኦሮሚያ መሬትንም ቆርሶ ለሌላ አካል አይሰጥም ብሏል፡፡  ሁከት የሚሹ ሃይሎች፤ ለማስተር ፕላኑ የተሣሳተ ትርጉም ሰጥተውታል፣ በዚህም ለጠፋው ህይወትና ለወደመው ንብረት ተጠያቂ ናቸው ብሏል መስተዳድሩ ፡፡
ባለፈው አመት በዩንቨርስቲዎችና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ማስተር ፕላኑን ተመሳሳይ ተቃውሞ ተቀስቅሶ፤ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት 10 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል፡፡

Wallagga Horroo Guduruu Aanaalee Adda Addaa Keessatti FDG Itti Fufee Jiruun Warranni Wayyaanee Barattoota Hedduu Ulee Sibiilaan Reebuun Miidhaniiru.


Gabaasa Qeerroo Mudde,5,2015 Aliiboo
IMG_20150509_060148Mudde 5,2015 Godina Wallaggaa  Horroo Guduruu  Goototni  barattootni Oromoo Aanaa Jaardagaa Jaartee M/B Aliiboo Sadarkaa 1ffaa, 2ffaa fi Qopha’ina fi Uummata Oromoo Magaalaa Aliiboo kan hirmachise Warraaqsii FDG , Mormiin Master pilaanii Finfinnee fi Labsii Magaalota Oromiyaa Warraaqsii jabaatee itti fufe.
Gootottni dargaggootni barattootni Oromoo M/B sadarkaa 1ffaa,2ffaa fi qopha’inaa Aliiboo Gaaffii mirga abbaa biyyummaa fi bilisummaa uummata
Oromoo fi Mormii karooraa badii balleessii uummata Oromoo fi Dachee Oromiyaa kan ta’ee Master Pilaaniin Finfinnee fi Labsiin Magaalota
Oromiyaa caffeen Oromiyaa wayyaaneen Labsame guutummaatti haqamuu qaba jechuun dhaadannoo guddaa Magaalaa Aliiboo keessatti dhageesisuun uummata Baadiyaa kan dammaqfatan goototni barattootni Oromoo warraaqsaa FDG jabeessuun itti fufan. Mootummaan abbaa Irree
Waayyaanee humna waraana isaa poolisii federaalaa fi Kora bittinneessa jedhamu Godina Horroo Guduruu irra gubsiisee jiru uummata karaa nagaa hiriira ba’ee jiru irratti bobbaasuu sochii karaa nagaa gaggeeffamaa jiru irraatti dhukaasaa banuun uummata gooluutti gadi ta’ee jira.
Warraaqsaa gaggeeffamaa jiru kanaan ilmaan Oromoo 4 humna poolisii Fedraalaa fi Kora bittuinneessaa rukuttaa ulee sibiilaan rukutamanii haalaan kan madaa’anii haala rakkisaa keessatti argama ta’uu fi barattootni hedduun waraana Wayyaaneen qabamanii hidhamuun ibsamera.
Kana malees gaafa  Mudde 4,2015 Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Aanaa Jimmaa Raaree M/B Wayyuu 2ffaa fi Qopha’ina Uummata Oromoo Jaarsolii Biyyaa Qabachuun Bulchiinsa Aanaa Jimmaa Raareetti Gaaffii Isaanii Dhiyeeffachuun Sagalee isaanii dhageesifachuu Egaalan. Deebii Gaaffii isaaniif Wiixata dhufutti deebiif beellamni waan qabameef, Wiixatatti Aanaa Jimmaa Raaree Magaalaa Waayyuu keessatti Goototni Barattootni Mana Barumsaa Wayyuu fi Uummatni Oromoo Jaarsooliin Biyyaa utuu hin hafiin deebii gaaffii Mirga Abbaa Biyyummaa fi Mormii karoora Master Pilaanii Finfinnee fi Labsii Magaalota Oromiyaaf godhame fi yeroo amma kanatti duguuginsa sanyii ilmaan Oromoo irratti Mootummaan Wayyaanee gaggeessa jiruuf Mootummaan kun itti gaafatamuu qaba jechuun waan gaafataniif Deebii keessan Wiixata isiniif kennina jechuun Beellamni qabame jiraachuu fi Humni waraanaa fi poolisiin Federaalaa Magaalaa Waayyuutti guuramaa jiraachuu maddeen keenya gabaasan.

Friday, December 4, 2015

FDG Yuniversitii Wallaggaatti Qabatee Itti Fufeen Barattooti 100 Ol Hidhaman,Irra Guddaan Isaanii Barnoota Waggaa 4ffaa Kanneen Baratani Ta’uu Qeerroon Gabaase.

Mudde 04,2015 Naqamte
Because I am OromoHalkan edaa Fincila Diddaa Gabrummaa Yuuniversitii Wallaggaa keessatti qabate irratti mootummaan barattoota Oromoo hedduu reebuu fi doormii galee qabeenya isaanii gutuu saamuun bittinsuu fi sakatta’uun mancaasaa ture. Irra Guddaa isaanii reebichaan yeroo mooraa keessaa wal qabaa turanitti barattoota Oromoo ta’an 100 ol ammo mana hidhaatti guuree jira.
Kanneen keessaa:-
  1. Barataa Gaxxuu Abdiisaa  Elektirical engineering Waggaa 4ffaa
  2. Barataa Badhaasaa Tufaa Mechanical engineering Waggaa 4ffaa
  3. Barataa Ayyanoo Kumsaa Elelctiral Waggaa 4ffaa
Kanneen jedhan keessatti yeroo argaman galmee namoota hanga ammaatti hidhamanii yeroo gabaabaatti Qeerroon ni gabaasa.

Yuunibarsiitii Walisoo Damee Amboo Guyyaa Guutuu Waraana Wayyaaneen Eegamaa Erga olanii Halakn Edaa Irraa FDG Eegalan.


WalisoooMudde 04,2015 Goototni Barattootni Oromoo Yuunibarsiitii Walisoo Damee Amboo Guyyaa Guutuu Waraana wayyaaneen Eegamaa olani galgala
kana FDG Sirna Faashistii Wayyaanee irratti kaachisuun mormii karoora master pilaanii Finfinnee fi Labsii Oromiyaa dura dhaabbachuun Gaaffii
mirga abbaa biyyummaa kaachisuun Falmachuutti seenan.
Goototni Barattootn Orpmoo Yuunibarsiitii Walisoo Damee Amboo halkan guutuu dhaadannoo Mootummaa Wayyaanee uummata keenya karaa nagaa fi Dimookiraasii gaaffii gaafachaa jirru ajjeesaa jiru seeratti dhiyaachuu qaba, karoorri master pilaanii finfinnee fi labsii Magaalota Oromiyaa haqamuu qaba, Gaaffii mirga Abbaa Biyyummaaf deebiin nuuf kennamuu qaba, mirgootni dimookiraasii fi namummaa nuuf
haa kabajamu jechuun Dhaadannoo guddaa dhageesisuun Warraaqsa FDG jabeessuun itti fufan. Mootummaan Wayyaanee humna Waraanaa Poolisii Federaalaa halkaniin barattootatti seensisuun dhaadannoo gaaffii mirgaa dhageesisaa jiran ukkamsuuf barattoota goolaa kan bulan ta’uun
ibsame jira. Barattootni Oromoo diddaa isaanii jabeessuun itti itti fufan haaluma Walfakkaatuun Halkan edaa mooraa Yuunibarsiitii Wallaggaa fi Walisoo keessatti FDG halkanumaan gaggeeffamaa kan bule ta’uun gabaafamera