ከዓለማየሁ አበበ ሽንቁጥ
(የቀድሞ አምባሳዳር)
ቤኒቶ ሙሶሉኒ ሀሙስ ማታ በ12
ሰዓት ላይ መስከረም 22 ቀን 1928 ዓ.ም. ከጽሕፈት ቤቱ ሰገነት ብቅ ብሎ በመቆም ንግግሩን ለመስማት ይጠባበቅ
ለነበረው ለመላው የጣልያን ሕዝብ “ኢትዮጵያን ለ40 ዓመታት ታገስናት እንግዲህስ በቃ” ብሎ ረጅም የድንፋት ንግግር
ሲያደርግ የሕዝቡ ደስታ እጅግ በጋለ መልኩ ይስተጋባ ነበር:: ይህም በተንቀሳቃሽ የፊልም ምስል በዓለም ዙሪያ
ታይቷል፡፡ ለአገራቸው ተቆርቁዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን በቁጭትና በንዴት ይመለከቱታል፡፡
ይቀጥላል…
http://www.ecadforum.com/Amharic/archives/6871
No comments:
Post a Comment