የህዝቦች ትብብር ሇነጻነትና ሇዲሞክራሲ(PAFD) የመጀመሪያውን የተሳካ ጠቅሊሊ ጉባዔ ከመጋቢት 21 እስከ 25 ቀን 2016ዓም በኤርትራ ርዕሰ-መዲና፡ ኣስመራ ኣካሂዷሌ። ጉባዔው በተሇይ ወቅታዊ የጋራ ትግሌ ሊይ፣ በኣሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ባሇው ሁኔታ ፣ በኣፍሪካ ቀንድ ቀጣናና ኣሇምኣቀፍ ሁኔታ ሊይ በስፋት ተወያይቷሌ። የህዝቦች ትብብር ሇነጻነትና ሇዲሞክራሲ የኢትዮጵያን ህዝቦች ነጻ ሇማውጣት እየተካሄዯ ያሇውን የነጻነትና የዲሞክራሲ ትግሌ በጋራ ሇማፋፋም ጥቅምት 23 ቀን 2015ዓም በኦስል ከተማ ከኣምስት የፖሇቲካ ድርጅቶች ማሇትም፥ የቤኒሻንጉሌ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ(ቤህነን)፣ የጋምቤሊ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ(ጋህነን)፣ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) እና የሲዳማ ብሄራዊ ነጻነት ግንባር(ሲብነግ) ተወካዮች፣ በድርጅቶቹ የሴቶችና ወጣቶች ተወካዮች የተመሰረተ ነው። ይህ ትብብር ሰሌጣን ሊይ ያሇውን ኣምባገነን ስርዓት ብማስወገድ ዝቦች መብቶቻቸውን ኣስከብረውና የራሳቸውን እድሌ በራስ የመወሰን መብታቸውን እውን እንዲያዯርጉ በጥንካሬ ይሰራሌ’’። በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ያሇው ሁኔታ ከቀን ወዯ ቀን እየከፋ በመሄድ ሊይ ሲሆን፥ በህወሃት/ኢህኣዴግ የሚመራው የሃገሪቷ ኣምባገነን ስርዓት ንጹሃን ዜጎችን ከመሬታቸው ማፈናቀሌን፣ ማንገሊታቱን፣ በህገ-ወጥ ሁኔታ ማሰሩና ሆን ብል በጅምሊ መግዯለን ኣጠናክሯሌ። የመንግስት ጦር ሃይሌና ዯህንነቶች በበርካታ የኣጋሪቱ ኣካባቢዎች በተሊይም ዯግሞ በኦሮሚያ ሰሌፍ በወጡ ዜጎች ሊይ ጥይት አያዘነቡ ነው። ህዝቦች የፖሇቲካ መብቶቻቸዋን መነገፋቸው ባጠቃሊይ በኣያላ የሃገሪቷ ኣካባቢዎች ህዝባዊ ቁጣና ኣመጽን ወሌዶ ጉባኤው እየተወያየ ባሇበት ጊዜ እንኩዋ ኣመጹ እየተካሄዯ ይገኛሌ። የህወሃት/ኢህኣዴግ መንግስት በሰሊማዊ መንገድ እየተካሄዯ ያሇውን ተቃውሞና ኣመጽ ሇማፈን እንዯመፍትሄ ብል አየወሰዯ ያሇው በሰሊማዊ መንገድ ጥያቄ ባቀረቡት ሊይ ኣረመኔያዊ እርምጃ መውሰድና በጦር ኣስተዳዯር ስር ኣስገብቶ እንግሌት መፈጸምን ነው። በተጨማሪም ስርዓቱ እየተጠቀመባቸው ያለት የተሇያዩ ዘግናኝ እርምጃዎች የመንግስቱን ክፋት በግሌጽ ያሳያለ። ህጻናትና ነፍሰ-ጡር ሴቶችን ጨምሮ ንጹሃን ዜጎችን በመግዯሌና ሃይሌ በመጠቀም ከኣያት-ቀድመ ኣያት መሬታቸው ሊይ ማፈናቀለንም ቀጥሎሌ። እያራመዯ ባሇው ህገ-ወጥና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች አንዲሁም በሚከተሇው ፖሉሲ ከሃገሪቷ ህዝቦች የበረታ ተቃውሞ ቢካሄድበትም፥ ከኣሇም ማህበረሰብ ውግዘት ቢገጥመውም ስርዓቱ እኩይ ፖሉሲውን ስራ ሊይ ማዋለን አንዯቀጠሇ ነው። ከኣሇምኣቀፍ ኣካሊት የሚያገኘውን እርዳታም እንዯፖሇቲካ መሳሪያ መጠቀሙን ቀጥሎሌ። ይህ የትብብሩ ጠቅሊሊ ጉባዔ በመስራች ኮንፈረሱ ሊይ የተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርት ካዳመጠ በኋሊ የኣምስቱም ድርጅቶች ሉቃነመናብርትና የጉባዔው ተካፋዮች የትብብሩ ስራዎች ስኬቶች፣ ድክመቶን፣ እድልችና እንቅፋት ሉሆኑ ይችሊለ በተባለ ሁኔታዎች ሊይ ውይይትና ግምገማ ኣካሂዯዋሌ።
No comments:
Post a Comment