ጋዜጠኛ ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን አንደነገረን ከሆነ እስክንድር “እውነት ተደብቃ አትቀርም” በማለት የፍርድ ሂደቱን ሊከታተሉ ለተሰበሰቡት ሰዎች ሲናገር ወጣቱ ፖለቲከኛ ናትናኤልም “ይግባኝ የጠየቅነው ፍትህን እናገናለን ብለን ሳሆን ፍትህን አክብረን ነው” በማለት ተናግሯል፡፡
የመንግስት ሰዎች ምን እንዳሉ ለማወቅ ያደረኩት ጥረት በበላይ አካላት አልሰማ ባይነት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ ድሮስ ሰው ቢሰሙ መች ያስሯቸው ነበር… አሉኝ ይሆን….! ?
No comments:
Post a Comment