June 18, 2013
ከኢየሩሳሌም አርአያ
ዛሬ
ጠዋት ከመኖሪያዬ ወጥቼ ጥቂት እንደተጓዝኩ ሁለት አሜሪካዊያን ወጣቶች ከፊት ለፊቴ ሲመጡ ተመለከትኩ። እጅ ለእጅ
ተያይዘዋል…በጥንቃቄ ምስላቸውን ለማስቀረት ሞከርኩ።… ( ወንድ ከወንድ- ሴት ከሴት፣ እጅ – ለእጅ መያያዝና
መተቃቀፍ ግብረ-ሰዶማዊነትን ያመለክታል በአሜሪካ)… ታዲያ ምንድነው?.. ትለኝ ይሆናል፤… ይህ «ሰይጣናዊ»
የነአሜሪካ «ቁሻሻ» በአገራችን መስፋፋቱ አሳስቦኝ ነው። የ11 እና 10 አመት ታዳጊ ሕፃናት ቦሌ አካባቢ በሚገኝ
ት/ቤት ዳይሬክተሩን ጨምሮ 6 አስተማሪዎች እየተፈራረቁ «ሰይጣናዊ» ድርጊት ሲፈፅሙ እንደከረሙ መስማት
አያስጨንቅም?… ለትምህርት የላከው ልጅህ ያውም በአስተማሪዎች እንዲህ አይነቱ ርካሽ ተግባር ሲፈፀምበት ምን
ይሰማኻል?… «14ሺህ ግብረሰዶማዊያን በኢትዮጲያ አሉ» ተብሎ በአንድ ወቅት የተነገረውን ስትሰማ ምን አልክ?…ምነው
ቤቲ ላይ በረታህ?… እርግጥ ነው ቤቲ የሰራችው ከአገራችን ባህል ጋር የሚጣረስ ነው!! ይህ አያከራክርም። ግን
ቤቲ አረብ አገር እንደሚሰቃዩት እህቶቻችን እጣ ቢገጥማት… ይህን ያክል ትጮህላት ነበር?… በቅርቡ አረብ አገር
ቁልቁል ተዘቅዝቃ ደም እየተፋች ስትገረፍ የነበረችው (ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ ለጥፎት ነበር) እህታችን ሰቆቃ
የሚሳየውን ቪዲዮ አይተኸዋል?… እንኳን ልታየው ከቁም ነገር ከተኸዋል?… ከ10 አመት በፊት ሟቹ ጠ/ሚ/ር በአዲስ
አበባ ያለውን ሁኔታ ሲገልፁ «ሶስት መቶ ሺህ ሴተኛ አዳሪዎች በከተማዋ አሉ» ብለው ነበር። ማን የፈጠረው ችግር
ነው?… ቤቲ የዚሁ አካል አይደለችም?… ሌሎቹ አደባባይ ስላልወጡ ነው?… ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ፥ የምታገለግለው
ስርአት ይህን ሁሉ ችግር እንደፈጠረ ጠፍቶህ አይደለም። በስደት ስለሚያልቁትና ስለሚሰቃዩት እህትና ወንድሞቻችን
አንድም ቀን ትንፍሽ ሳትል… ቤቲ ላይ ዘመትክባት። ሃቁ ግን የኢኮኖሚ ድቀት የፈጠረው ነው!!… ስለ «ሰይጣናዊው»
አደገኛ የባህል ወረርሽኝ ትንፍሽ አላልክም። ለምን?… ወገኖቼ የቱ ያስጨንቃል?…
SHUT YOUR MOUTH.
ReplyDeleteIt is amazing to see such kind of thinking this days, I could not understand why people bother about the life of others in the name of culture , tradition bla bla; In the first place, love and sex are two important part of our life, it is save to say that they are uncontrollable emotions; therefore,the healthy man does not need to control them, equally they are the sign of freedom, thus, why every one stand up to give negative comment on positive act, Betty has done a great job, she enjoyed her life, what is wrong enjoying life, those who always put your emotions on your control think your self as a deadly body, especially the habesha men and women, you can be catagorized as a deadly body when it comes to sex, Betty must be prised for the cultural change she made, the new coming generaration should follow her steps, and those who negatively commenting on this sacred act of betty, better to shut your mouths.