Wednesday, July 10, 2013

የኦሮሞ ተወላጆች በወያኔ መንግስት ችግር በደረሰባቸው ከሀገር የተሰደዱ

ሁላችንም እንደምናዉቀዉ ጥቂት የማይባሉ የነፍጠኛ ዘረኞች እና የድሮዉን የሞተ የሚንልክ ዲንቁርና ተሽክሞ የምዶልቱት ሀበሻ ነን ተብየዎች፡፡
የኦሮሞ ተወላጆች በወያኔ መንግስት ችግር በደረሰባቸው ከሀገር የተሰደዱ ; በአሁን ወቅት በአባይ ግድብ ተንተርሰው በግብጽ በችግር ላይ መሆናቸውን መመዘገቡ ይታወሳል:: በካይሮ በኢትዮጵዊነት ስም እየደረሰባቸዉን ዲብደባ ለማስቆም በከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ መሆኑን ተረጋግጥዋል::ይህን ተከትሎ ናዉ እንግዲ የነፍጠኛ ዘረኞች እና የድሮዉን የሞተ የሚንልክ ዲንቁርና ትኩሳት ነስቶባቸዉ በተለያዩ ምዲያና ወብሳይት ማናፈስ ጀምሮዋል፡፡ለምሣለ፡- ለዘረኝነት ማናፈሻ የቆመዉ  ተብየዉ፣በፈስቡክ እናንተ ጸረ-ኦሮሞ የምንልክ ቡቹሎች : ታዲያ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ብሆኑም፤ወያኔ ደብዲቦዋቸዉ ስያበቃ ከሀገር ስያባረራቸዉ ተመልሶ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንዲሉል ፍልገዉ ነዉ፡፡ እናንተስ ሀገረ ጥላችዉ የወጣችዉት ከሃዲ አስመሳይ አይደላቹምን:: ድሮስ ፣ ለሰባዊ መብት ከመቆም ይልቅ ለጸረ- ኦሮሞ ትግል እንደቆማችዉ እያንዳዱ የኦሮሞ ዘጋ የማያዉቅ መሰላችዉን::
የተለያዩ ምዲያ በመጠቀም  የዘረኝነት ተግባር ላይ ተሰማርተው እንደሆነ የኢትዮጵያም ሆነ የኦሮሞ ህዝብ ያልተገናዘበ መሰላችዉን::.
መቸ ነዉ ህይ ድንቁረናችዉ የምገባችዉ??? በተለይ ‘ምንልክ ሳልሳዊ’ የተባልክ መቸ ነዉ ይህ ድንቁረናን የምታሻሽለዉ??
ዉጪ ሀገረ ቁጪ ብለ የዘረኝነት ስብከትና የጸረ-ኦሮሞ ትግል ከምታካህደዉ ድንቁረናይን ብታሻሽል ወይም ለሰባዊ መብት የቆመ ብታስመል ይሻል ነበረ::

No comments:

Post a Comment