Thursday, October 22, 2015

ከቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ነጻነት ንቅናቄ(ቤ.ህ.ነ.ን) ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

benishangulየወያኔ መንግስት ስሌጣን ከያዘበት ወቅት ኣንስቶ እስከ ኣሁን ድረስ በቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ሊይ እጅግ ዘግናኝ ግፍና ጭቆና እየፈጸመ ነው። ስርዓቱ ኣያላ የቤኒሻንጉሌ ዛጎችን ያለኣንዲች ጥፋት በጅምሊ እስር ቤት በማጎር እያሰቃየ ይገኛሌ። ህዜባችን ከመኖሪያ ቤቱና ከእርሻ ቦታ እንዱሁም ከላልችም የስራ ቦታዎች በወያኔ የታጠቁ ሃይልች ከተቃዋሚዎች ጋር ግንኙነት ኣሊችሁ፣ የትጥቅ ትግሌ እያካሄዯ ካለው የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ነጻነት ንቅናቄ(ቤ.ህ.ነ.ን) ድርጅት ጋር ትስስር ኣሊችሁ፣ በመንግስት ያሌ ኣምጻችኋሌ በሚሌ የፈጠራ ክስ በጥይት በመገዯሌና በመዯብዯብ የሰብዓዊና ዱሞክራሲያዊ መብቱ እየተረገጠ እንዲለ ማንም የምያውቀው እውነታ ነው።
በላሊ በኩሌ የወያኔ ስርዓት የቤኒሻንጉሌ ህዜቦችን ለምለምና በተፈጥሮ ሃብት የበለጸገ መሬት የመሬቱ ባለቤት ከሆነው ህዜባችን በሃይሌ ቀምቶ ወገናችንን በማፈናቀሌ ለራሱ ጥቅም እያዋለ ይገኛሌ። ኣምባገነኑ የወያኔ መንግስት ህዜባችንን ከሊዩ ሊይ ያፈናቀለውን መሬት ለተለያዩ የውጪ መንግስታት በመስጠት በዙህም የፖለቲካ ንግድ ሉያካሄድበት እንዱሁም ኢንቨስተር ለተባለት የወያኔ መንግስትን ጥቅም ለማስጠበቅና ህዜቦችን ለማሰቃየት ለመጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች እየሸጠ ኪሱን በመሙሊት የቤኒሻንጉሌ ህዜቦችን ስቃይ እጅግ የከፋ ኣድርጎታሌ። ከዙህም በተጨማሪ ዯግሞ ስርዓቱ በሚከተለው የኣድሌዖ ፖሉሲ መሰረት የቤኒሻንጉሌ ክሌሌን የተፈጥሮ ሃብት እየዘረፈና በመሬታችን ሊይ ምርት እያመረተ ላልችን እያለማበት በመሆኑ ክሌሊችን በሌማትና እድገት የሁለም ጭራ ሆኗሌ።
የወያኔ መንግስት በሃገራችን ሊይ እየፈጸመ ያለውን ዜርፊያ ኣሁንም የቀጠለበት ሲሆን በዲለቲ ኣካባቢ ያለውን እንዯወርቅ፣ መዲብ፣ አለሚኒዬም፣ ዩራኒዬምና እምነበረድ ያለ የተፈጥሮ ማዕድናትን በመዜረፍ ለግሌ ጥቅሙ እያዋለ ነው። የተፈጥሮ ሃብቱ ባለሃብት የሆኑት የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ዯግሞ እንዲይጠቀሙበት በወያኔ ወታዯሮች እየተከለከለና ዜርፊያውን የተቃወሙት ዯግሞ በጥይት እየተገዯለ ይገኛለ።
የወያኔ መንግስት ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ኣኳያ ሲታይ እስከኣሁን ድረስ ለቤኒሻንጉሌ ክሌሌ ህዜቦች ያመጣው የተሻለ የሚባሌ ለውጥ የለም። ወያኔ ከህዜባችን የከበሩ ማዕድናትንና መሬቱን ዘርፎ በሚሉዮን የሚቆጠር ገንዘብ ገቢ ቢያገኝበትም ህዜቦቻችን ኣሁንም እንኳንስ እድገትና ሌማት ሉያዩ መሰረተ-ሌማት እንኳ ኣሌተሟሊሊቸውም።
የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ኣሁንም እንዯቀዯሙት ዘመናት ሁለ የህክምና ተቋማት ስሊሌተሰራሊቸው ሲታመሙ በቃሬዚና በጫንቃቸው ሊይ ተሸክመው ከ 3 : 00 ሰዓታት በሊይ በእግር ተጉዘው የህክምና እርዲታን ይፈሌጋለ፣ እሱም የተሟሊ ኣይዯለም።
በተመሳሳይ መሌኩ የመጠጥ ውሃ ችግር ለዓመታት ህዜባችን እንዱፈታለት ጥያቄ ያቀረበ ቢሆንም ሰምቶት ምሊሽ የሚሰጠው የመንግስት ኣካሌ ባለመገኘቱ ኩሬና ወራጅ ወንዝችን ለመጠቀም የተገዯዯ ሲሆን ይህም ዘወትር መታጣቱና ለተለያዩ በሽታዎች ማጋለጡ የህዜቡን ችግር ያባባሰ ጉዲይ ሆኗሌ።
በትምህርትና ላልችርፍም እንዯዙሁ ህዜባችን ተገቢውን ትኩረት ተነፍጎ ለከፋ ሰቆቃ እየተጋለጠ ሲሆን ወያኔ በኣፉ ሌማትና እድገት ብል ከመቀባጠር በስተቀር ለቤኒሻንጉሌ ክሌሌ ህዜቦች ያስገኘው ተጨባጭ እድገትና ሌማት የለም።
የወያኔ መንግስት በሚከተለው ከፋፍል በማጋጨት የመግዚት ፖሉሲ ዛጎችን በብሄርና በሃይማኖት ከፋፍል በማፋጀት ህዜቦች በመሌካም ወንድማማችነትና ጉርብትና ኣብረውና ተባብረው ከመኖር ይሌቅ እርስበርሳቸው እንዱፋጠጡና በጥርጣሬ ኣይን እንዱተያዩ እያዯረገ ነው። ይህንኑ ጸረ-ህዜብና ኣስነዋሪ ተግባሩን በኣሁኑ ሰዓትን በህዜባችን ሊይ መፈጸሙን ኣጠናክሮ ቀጥልበታሌ።
ስርዓቱ ስሌጣን ሊይ ከወጣ ጀምሮ ህዜቦች እያካሄደበት ያለው ተቃውሞ እንዲለ ሆኖ ከቅርብ ጊዛ በፊት ኣንስቶ በወያኔና በቤኒሻንጉሌ ህዜቦች መካከሌ ያለው ፍጥጫ ከፍተኛ ዯረጃ ሊይ ዯርሷሌ። ህዜባችን ስርዓቱ የሚፈጽመውን ግድያ፣ እስራት፣ ድብዯባ፣ ከመሬት መፈናቀሌ፣ ዜርፊያና የመብት ረገጣ እንዱያቆም በሰሊማዊ መንገድ ጥያቄ በማቅረቡ ወያኔ በወታዯሮቹ ህጻናትና ወጣቶችን ጨምሮ በርካታ ዛጎችን በጥይት ገድሎሌ። ላልች ዯግሞ ተዯብድበውና ታስረው የተመረዘ ምግብና ውሃ በመስጠት የዘር ማጥፋት ወንጀሌ እየተፈጸመባቸው ነው።
የቤኒሻንጉሌ ህዜብ በወያኔ ሊይ የተቃውሞ ሰሊማዊ ሰሌፍ ካዯረገና ስርዓቱ ዯግሞ የመብት ጥያቄውን በሃይሌ ለማፈን ወንጀሌ ከፈጸመ ወዱህ ያለው ፍጥጫ ያየለ ሲሆን በኣካባቢው ያለው ችግር ከመባባሱ፣ መንግስትም ሆን ብል የማህበራዊ ኣገሌግልቶችን በመከሌከሌና ወገናችን ሲራብ በእርዲታ ባለመድረሱ ብዘ ዛጎቻችን በበሽታና በረሃብ ኣለንጋ እየተገረፉና እየረገፉ ስሌታዊ የጅምሊ እሌቂት እየተፈጸመባቸው ነው።
የቤኒሻንጉሌ መሬት ዘሪያን በተመለከተ
የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች መሬት ከረምትና በጋ በሌምሊሜው የሚታወቅ የተፈጥሮ ጸጋ ባለቤት ነው። መሬቱ በተለያዩ የተፈጥሮ ዯኖች የተሸፈነና በማዕድናት የበለጸገ መሆኑም ይታወቃሌ። የወያኔ መንግስት በሃይሌ ስሌጣን ሊይ ወጥቶ ህዜቦችን መጨቆን ከጀመረበት ጊዛ ኣንስቶ ግን ይህ የህዜቦች ሃብት ሲረፍና እንዱጠፋ ሲዯረግ እንዱሁም ህዜቡ እንዲይጠቀምበት ሲከለከሌ ነበር። ወያኔ የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች መሬታቸውንና ተፈጥሮ የለገሳቸውን ሃብት ተጠቅመውበት ከድህነትና ኋሊቀርነት እራሳቸውን እንዲያወጡ በኣካባቢያችን ባሰማራቸው የታጠቁ ሃይልቹ ሃይልቹ እየከለከለ ይገኛሌ።
ጨቋኙ የወያኔ ህወሃት ቡድን የቤኒሻንጉሌ ህዜቦችን ሃብት ከመዜረፉም በተጨማሪ ከመኖሪያ ቤታቸውና ከመሬታቸው ኣፈናቅል መሬቱን የስርዓቱ ዯጋፊ ለሆኑና ከውጪ ሃገራት ለመጡ ባለሃብቶች እየሸጠ መሆኑ ግሌጽ ነው። እንዯምሳላ ለመጥቀስ ያህሌ በቅርቡ ባለፉት ሳምንታት በዱሜ በሚባሌ ኣካባቢ የነበሩትን ነዋሪዎች በዙህ ኣካባቢ ማዕድን ስለተገኘ በሚሌ ምክንያት ኣባርሮ መሬቱን ከህዜቡ ንብረት ጋር ለቻይና ድርጅት ሽጧሌ። ከመኖሪያ ቤታቸውና ከንብረታቸው በወያኔ የተፈናቀለት ዛጎቻችን ከዙህ የተነሳ ሜዲ ሊይ ተጥለው በረሃብና በበሽታ እየተሰቃዩ ናቸው።
ላሊው ዯግሞ ወያኔ ከቤኒሻንጉሌ ክሌሌ የረፈውን ሃብት ወዯ ትግራይና ኣማራ ክሌልች እየወሰዯ ሲሆን በዙህም ህዜባችን እየተራበና እየዯሀየ ክሌለን እያሳዯገበት፣ ቤኒሻንጉሌ ዯግሞ የመጨረሻ ሆኖ እንዱቆጠር ኣድርጓሌ።
የኣባይ ግድብ ግንባታን የተመለከተ
በቤኒሻንጉሌ ክሌሌ መሬት ሊይ እየተገነባ ያለው የኤላክትሪክ ሃይሌ ማመንጫ የኣባይ ግድብና በኣካባቢው ስራ ሊይ ያለት ሌዩ ሌዩ የኮንስትራክሽን ማሺነሪዎች የቤኒሻንጉሌ ህዜቦችን ተጠቃሚ ያዯረጉ ኣይዯለም። የቤኒሻንጉሌ ዛጎች በግንባታው ሂዯትም ሆነ ከሃይሌ ማመንጫው እንዲይጠቀሙ በወያኔ የታቀዯውና እየተሰራ ያለው ይህንኑ ያሳያሌ። በዙህም ስርዓቱ የትግራይ ክሌሌን 80% እንዱሁም የኣማራ ክሌሌን 20% ተጠቃሚ ለማድረግና የመሬቱ ባለቤት የሆኑት የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች በጭራሽ ጥቅም እንዲያገኙበት በተንኮሌ እየሰራ ያለ መሆኑ ነው።
በላሊ በኩሌ ዯግሞ ወያኔ ዛጎቻችን ትምህርት እንዲያገኙ ከማድረጉም በተጨማሪ የጨቋኙን መንግስት ጫናና በዯሌ ተቋቁመው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የቤኒሻንጉሌ ወጣቶች በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተቀጥረው እንዲይሰሩ እንዱሁም ሙያው እያሊቸው በኣባይ ግድብ፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና የሃይሌ ማመንጫ የተለያዩ የስራ ርፎች ሊይ እንዲይሰማሩ በወያኔ ተከሌክለዋሌ።
እስከኣሁን የተጠቀሱትን የተለያዩ የወያኔ መንግስት የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችንና ላልችንም በህዜቦቻችን ሊይ እየተፈጸሙ ያለ ወንጀልችና በዯልችን ለማስቆም ያለው ኣማራጭ መታገሌ በመሆኑ ድርጅታችን የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ነጻነት ንቅናቄ ፊቱን ወዯ ትግሌ ለማዝር ተገድዷሌ። ይህንን የወያኔ መንግስትን የጭቆና ኣገዚዜ ከህዜባችን ጫንቃ ሊይ ለማውረድና ህዜባችን ከወያኔ ግድያ፣ እስራትና ድብዯባ እንዱሁም ሃብቱና መሬቱን ከመረፍ ነጻ ሆኖ እንዱኖር ለማድረግ የትጥቅ ትግሌ በማካሄድ ሊይ እንገኛለን። ጫካ ገብተን የትጥቅ ትግሌ እያካሄድን ያለንበት ዋናው ኣሊማችን ወይንም ኣቋማችን የወያኔን ኣምባገነናዊ ስርዓት ለማጥፋትና የህዜቦችን ነጻነት ለማረጋገጥና ሰሊምን ለማስፈን ነው።
ለዙህም ሁለን የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች እንዱሁም እስከኣሁን እንዲዯረጉት ሁለ ከድርጅታችን ጎን በመሆን በወያኔ ሊይ የሚዯረገውን ትግሌ እንዱያፋጥኑ ላልችም ተጨቋኝ ህዜቦች በትግለ ሂዯት የበኩሊቸውን ድርሻ እንድያበረክቱ ጥሪያችንን እናስተሊሌፋለን።
የቤኒሻንጉሌ ህዜቦች ነጻነት ንቅናቄ
ጥቅምት 20 ቀን 2015ዓም

No comments:

Post a Comment