Saturday, November 8, 2014

ለኦሮሞ ወገኖቼ እና ኦሮሞነት ሲነሳ ለሚያማቸውና ዘረኛ ለሚሉን ዘረኞች

By Afomia Yosef
መልአክት ለኦሮሞ ወገኖቼ እና ኦሮሞነት ሲነሳ ለሚያማቸውና ዘረኛ ለሚሉን ዘረኞች
በአንድ ወቅት የህውሀቱ መሪ የሆነው መለስ ዜናዊ ለትግሬ ዘመዶቹ አንዲህ ብሎ ነበር
...
እንኩዋንም ከናንተ ተወለደኲ፥ቃሉን ለኔም አሥፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ልጠቀምበት
ኦሮሞ ወገኔ እንኩዋንም ከናንተ ተወልድኩ ይህን ያልኩበት ምክንያት ብዙ ነው
ጥላቻን ሣይሆን አብሮ መኖርን፣ንቀትን ሳይሆን ክብር መስጠትን፣የዋህነትን፣
ፍርሀትን ሳይሆን ጀግንነትን አስተምራቹኛል፣
ማንኛውም ማህበረሰብ የራሱ እሴት አለው የኔ ኦሮሞ ወገንም እንደዚሁ
ይሁንና ካአንተ ቋንቋ፣ባህል፣የአኗኗር የኛ ይሻልሀል እኛ ስዩመ እ/ር ነን፣የይሁዳ አንበሳ፣የንጐስ
ንጐስ..... ስለዚህ በአገርህ ላይ ቁዋንቋህን፣ባህልህን.... ተውና የኛን ያዝ በማለት ከፈረንጅ
የለመነውን አፈሙዝ ደግኖ የመጣበትን ሴረኛና በአንድነት ስም የራሱን ዘረኝነት አስፋፊ
ወራሪ ተቋቁሞ ማንነቱን አሁን ላለነው ትውልድ አስረክበዋል ስለዚህ እኛም አሁን ያለነው
ትውልድ እንድታቀድው ደብዛው ሳይጠፋ የደረስንለትን እኛነታችንን በአንድነት የመጠበቅ ግዴታ
አለብን ቋንቋዬን ስለተናገርኩ፣ስለተማርኩበት፣ስላሳደግኰት ዝረኛ ብለው ለሚፈርጁኝ የአባቶቻቸው ርዝራዦች
ቁዋንቋቸውን በመናገሬ እንኩዋን ክብር ሊሰጡኝ ይገባ ነበር ምክንያቱም 40 እና 30 አመት እልም ያለ
የኦሮሚያ ገጥር ውስጥ ኖረው ኦሮምኛን አንችልም የሚሉ አንድ ነን ባይ ግን ዘረኝነትን አስተማሪ ዘረኞች
መአት ናቸውና!!!!!!!ለዛሬ አበቃሁ

No comments:

Post a Comment