Thursday, April 10, 2014

ከሀገ ር አቀፍ የ ወጣቶች ን ቅ ና ቄ/ቄሮ ቢሉሱማ/ በወቅታዊ ጉዲዮች ሊይ የ ተሰጠ መግሊጫ

Qeerroo

ከሀገ ር አቀፍ የ ወጣቶች ን ቅና ቄ/ቄሮ ቢሉሱማ/

በወቅታዊ ጉዲዮች ሊይ የ ተሰጠ መግሊጫ

የቄሮ ቢሉሱማ አመራሮች ከተሇያዬ አዘ ካባቢዎች ተሰባስበው ሚያዝያ 1 እና 2/2014 ሇሁሇት ቀናት በጅማ ከተማ ስብሰባ ያ ካሄደ ሲሆን በስብሰባው ሊይ ስሇ ወቅቱ የ ኦሮሞ ህዝብ ሁኔ ታ፣
ሇኦሮሞ ነ ፃ ነ ት እየ ተካሄዯ የ ሚገ ኘውን የ ፀ ረ-ባርነ ት ትግሌ የ ማጠና ከር ሁኔ ታና በአጠቃሊይ በሀገ ሪቷ ግዛ ት ውስጥ ስሊ ሇው የ ፖሇቲካ ትርምስ ሰፊ ውይይት በማዴረግ እን ዯሚከተሇው
የ ተገ ሇፀውን የ አቋም መግሇጫ አስቀምጧሌ፡ ፡
የ ሀበሻ ን ጉሶች የ ኦሮሞ ህዝብን በጠመን ጃ ኃይሌ አስ ገ ዴዯው ማስተዲዯር ከጀመሩ ጊዜ አን ስቶ እስካሁን (እስከ 21ኛው ክፍሇ ዘመን ዴረስ) ህዝቡ ፈቃዯኛ ሆኖ ሇስርዓቱ ተገ ዝቶ
አያውቅም፡ ፡ እ ነ ዚህን ኃይልች በመታገ ሌ ሲወዴቅ ሲነ ሳ ዛ ሬ የ ዯረሰ ሲሆን ሇኦ ሮሞ የ ነ ፃ ነ ት ትግሌ ዯሙን በማፍሰስ ያ ስ ገ ኘው ፋይዲ የ ማይረሳና ማንም ሉክዯው የ ማይችሌ ነ ው፡ ፡ ይሁን
እንጂ የ ሀበሻ ሌጆች ዛ ሬም የ ኦሮምን ትግሌ ዯብዛ ሇማጥፋትና ተመሌሰው ኦሮሚያን ሇመቆጣጠር እንዱሁም ትሊን ትና የ ነ በረውን የ ነ ፍጠኛ ስርዓት ሇመመሇስ በመዯበኛነ ት እየ ሰሩ ከመሆናቸውም
ባሻገ ር ማተሚያ ቤት ከፍተው የ ኦሮሞ ህዝብን ማናናቅ፣ ማጥሊሊት፣ መሳዯብና ኦሮሞ ሀገ ር የ ሇውም እስከ ማሇት ዯረጃ ዯርሰዋሌ፡ ፡ ይህ ኃይሌ ዛ ሬም በጠመን ጃ ኃይሌና ዳሞክራሲን እን ዯ
ሽፋን ተጠቅሞ ህዝቡን በማታሇሌ ወዯ ዴሮው ጨቋኝ የ አገ ዛ ዝ ስርአት ሇመመሇስ በተሇያ የ አቅጣጫ ሲፍጨረጨር በግሌፅ እ የ ተስተዋሇ ይገ ኛሌ፡ ፡ ነ ፍጠኞች እያ ዯረጉ ያለትን ፀ ረ-ኦሮሞ
እን ቅስቃሴ ሇማስወገ ዴ ሁለም የ ኦሮሞ ህዝብ በንቃት ተነ ስቶ በፀ ረ-ባርነ ት ትግሌ ውስጥ የ ሚጠበቅበትን ትሌቅ ዴርሻ ሉወጣ ይገ ባሌ፡ ፡
አምባገ ነ ኑ የ ወያ ኔ መን ግስት የ ኦሮሚያ መስተዲዯር ከተማዎችን በፌዳራሌ ስር ማዴረግ፣ የ ኦሮሞ ሀብት ብዝበዛን ና የ ኦሮሞ ህዝብን ከመኖሪያ ማፈናቀሌን በአዱስ መሌኩ እቅዴ ይዞ
እየ ተን ቀሳቀሰ መሆኑን በራሱ ሚዱያ ገ ሌጿሌ፡ ፡ በመሆኑም ይህን ዴርጊት ሇማስቆምና የ ኦሮሞ ህዝብ በኦሮሚያ መሬት በነ ፃ ነ ት እንዱኖርና የ ሀብት ባሇቤትነ ቱን ሇማረጋገ ጥ ሁለም የ ኦሮሞ
ህዝብ በያ ሇበት ሆኖ በአንዴነ ት ተነ ስቶ የ ፀ ረ-ባርነ ት ትግለን በተጠና ከረ መሌኩ በማቀጣጠሌ የ ነ ፈጠኛ ስርዓት ሇአን ዳና ሇመጨረሻ ጊዜ እንዱያ በቃሇት ሇማዴረግ ሇሁለም የ ኦሮሞ ሌጆች
ጥሪያችን ን እና ስተሊሌፋሇን ፡ ፡
ከኦ ህዳዴ እና ወያ ኔ ስር ተሰሌፏችሁ የ ምትገ ኙ የ ኦሮሞ ሌጆች የ ሀበሻ ሌጆችና የ ወያ ኔ ስርዓት ሇኦሮሞ ህዝብ ያሊቸውን ን ቀትና ጥሊቻ የ ኦሮሚያ ክሌሊዊ መን ግስት ፕሬዘዲን ት የ ነ በረው አቶ
አሇማየ ሁ አቶምሳ ሞት ሊይ እና ባህርዲር በተካሄዯው መሊው የ ኢትዮጵያ ጫወታ ሊይ በኦሮሞ ሊይ ሲዯረግ የ ነ በረውን አሳፋሪ ዴርጊት ሰምታችኋሌ፡ ፡ ከዚህም በተጨማሪ ቡራዩ ፣ ሰበታ፣
ሱለሌታ፣ ሆሇታ፣ ሰን ዲፋ፣ ሇገ ጣፎ፣ ሇገ ዲዱ፣ አቃቂ ቃሉቲ፣ ደከም፣ ገ ሊን፣ ቢሾፍቱ፣ ሻሸመኔ ፣ አዲማ፣ ጅማ፣ ነ ቃምቴና አምቦ የ መሳ ሰለ የ ኦሮሚያ ከተሞችን በፌዳራሌ አስተዲዯር ስር
በማስ ገ ባት ከነ ዚህ ከተሞች የ ሚገ ኘውን ገ ቢ ተጠቅሞ የ ኦሮሞ ህዝብን አንበርክከው ሇመግዛ ትና የ ባርነ ት አገ ዛ ዝ ዕ ዴሜን ሇማራዘ ም ጠሊት ዕ ቅዴ ይዞ በህዝብ ውስጥ እየ ሰራ እን ዯሚገ ኝ
ማረጋገ ጥ ተችሎሌ፡ ፡ ስሇዚህ የ ኦሮሞ ህዝብ ከጠሊት ጋር መሰሇፍን ማቆም ይኖርበታሌ፡ ፡
አሁን በዯረስን በት የ ስሌጣኔ ዘመን እን ስሳት ይማሩ እየ ተባሇ ባሇበት ወቅት አምባገ ነ ኑ የ ወያ ኔ ስርአት የ ኦሮሞ ሌጆች ያሊን ዲች ጥፋታቸው ኦሮሞ ስሇሆኑና ሇወያ ኔ ስርዓት አን ገ ዛ ም
በማሇታቸው ብቻ በጅምሊ ከትምህርታቸው ተባረው እስር ቤት ማጎ ር፣ መግዯሌና ከሀገ ር መባረር እንዱሁም የ ሰው ሌጅ ሊይ መዴረስ የ ላሇበት እን ግሌት እየ ዯረሰባቸው ስሇሆነ የ ፀ ረ-ባርነ ት
አመፅ ትግለን አጠና ክረን ሇመቀጠሌ ወስ ነ ናሌ፡ ፡ ከዚህ ችግር ራሳችን ን በማውጣት ነ ፃ ነ ቷን ያ ገ ኘች ኦሮሚያን ና ህዝቧ የ ራሱን ዕ ዴሌ በራሱ በመወሰን ራሱን እንዱያ ስተዲዴር ሇማዴረግ ቄሮ
ሇነ ፃ ነ ት እያ ዯረገ ያ ሇውን የ ዳሞክራሲ ንቅናቄ ትግሌ ሇመቶ ዓመት አብሮን የ ኖረውን ባርነ ት እስከ ወዱያ ኛው ዴረስ እንዱያ በቃሇት ማዴረግ እውነ ተኛ መፍትሄና ትክክሇኛ መን ገ ዴ ስሇሆነ
ሁሊችንም በያ ሇን በት ሆነ ን ሇመብታችን በማመፅ ዴምፃ ችን ን እና ሰማ፡ ፡
Read More:- Haala yeroo irratti Ibsa Qeerroo Amaariffaadhaan.pdf

No comments:

Post a Comment