Tuesday, June 11, 2013

አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ


- አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ
- በቦሌ ሊያመልጡ ነበር የተባሉ ስራ አስኪያጅ ታሰሩ
- የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጳያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ለቬጋሱ ክለብ ችግር መፍትሄ ሊሰት መዘጋጀቱ ተገለጸ
- የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ከህ/ሰቡ የሚደረግላቸው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ
ሌሎችም ዜናዎች አሉ:
<< በግብጽ በኢትዮጵያውያን ላይ የተለያዩ ጥቃቶች እየደረሰ ነው።ሁሉንም መረጃ በተሟላ ሁኔታ መሰብሰብ አልቻልንም። ባለፈው ሐሙስ አንዲት ኢትዮጵያዊ ልደቱዋን ስታከብር ሆን ብለው ጥቃት ፈጽመዋል።የተፈነከቱ አሉ፤ንብረታቸው የተዘረፈ አለ። ፖሊስ ጣቢያ ስንሄድ እኛም ታሰርን፣ አባይን ልታቆሙ ነው እዚሁ ነው ደማችሁን የምንጠጣው እያሉ አስፈራርተውናል። ወገኖቻችን ለጉዳያችን ትኩረት መስጠት አለባቸው>> አቶ አስናቀ ሞላ በካይሮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማህበር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ (ሙሉውን ያዳምጡ)
የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ
<<የፌዴሬሽኑ ቦርድ ለቬጋሱ ኢትዮ ስታር ፋሲለደስ ክለብ ውዝግብ የመጨረሻ ውሳኔ ሊሰጥ ነው ።ቦርዱ ሶስት አማራጮችን ተመልክቷል…>>
አቶ ቴዎድሮስ ተሾመ የፌዴሬሽኑ ም/ፕሬዝዳንት audio click here http://soundcloud.com/user468591803/hiber-radio-060913

No comments:

Post a Comment