Friday, June 14, 2013

በዋሽንግተን ዲሲ የወያኔ ኤምባሲ ባለስልጣናት ላይ የወንጀል ምርመራ ተጀመረ::


በአባይ ግድብ ስም የቦንድ ሽያጭ በማድረግ ዲያስፖራውን ለመበዝበዝ ሲሉ የአሜሪካን የንግድ ህግ ከሚፈቅደው ውጭ ሲንቀሳቀሱ ከሁለት ወራት በፊት በኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የተጋለጡት እና በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለአሜሪካ መንግስት በደረሰው ጥቆማ መሰረት ህገወጥ የቦንድ ሽያጭ በተለያዩ የኣሜሪካ ግዛቶች አካሂደዋል የተባሉ የወያኔ ዲፕሎማቶች በአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር የገቢዎች አስተዳደር እና በንግድ ደህንነት ኮሚሽን በኩል አስፈላጊ ምርመራ መደረግ የጀመረ መሆኑን ምንጮች ጠቁመው የገቢዎች አገልግሎት የህግ ባለስልጣናት የተላያዩ ቃለ መጠይቆችን ማድረጋቸው አስታውቀዋል::ይጠብቁ ዝርዝሩን ጠጠናክሮ እንዳለቀ እንመለሳለን::

No comments:

Post a Comment