Friday, October 10, 2014

ጥንታዊው ታሪክ ስንል ቢያንስ ከኣንድ ሺህ ኣመት በፊት ስለነበረው ታሪክ ማለት ነው

By afomia yosef
 ለመሆኑ ኦሮሞ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ኣገሩ ሌላ ነበር? ይህንን ኣስቂኝ ጥያቄ ለመመለስ ሲባል ወደ ጥንታዊ ታሪክ መግባት የግድ ሊሆንብን ነው። ጥንታዊው ታሪክ ስንል ቢያንስ ከኣንድ ሺህ ኣመት በፊት ስለነበረው ታሪክ ማለት ነው። ጥንታዊውን ታሪክ ስናስብ ዛሬ ኦሮሞ፣ ኣማራ፣ ወዘተ እየተባሉ በብሄር ስም ስለሚጠሩ ህዝቦች ሳይሆን የነዚህ ብሄሮች ኣባት ስለነበሩት ነገዶች ነው የምናነሳው። የቀጣናችን ጥንታዊ ታሪክ ስለ ብሄሮች ሳይሆን ስለነገዶች ነው የሚያወሳው። በነገድ ነገዳችን ስንደለደል ታዲያ ኦሮሞ ዋነኛው የኩሽ ነገድ ግንድ መሆኑን እናገኛለን።

No comments:

Post a Comment