Wednesday, October 15, 2014

ከወያኔ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሾልኮ የወጣ

ከሁሇት ዓመት በፊት የወያኔ መንግስት በውጭው ዓሇም የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ሇመሰሇሌ የነዯፈውን እቅዴ በዝርዝር የሚገሌጽ ሚስጥራዊ ሰነዴ ከውጭ ጉዲይ መስራቤቱ ሾሌኮ ወጥቶ በመሊው ዓሇም ሇሚገኘው ኢትዮጵያዊ በተሇያዩ ዴህረ ገጾች ይፋ መሆኑ የሚታወስ ነው። ሾሌኮ የወጣው ሰነዴ ባጋጣሚ በእንግሉዝ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ሇመሰሇሌ የተነዯፈን እቅዴ የሚዘረዝር ይሁን እንጂ እቅደ በመሊው ዓሇም በሚገኘው የመንግስት ተቃዋሚ ሊይ ሁለ ተግባራዊ እንዱሆን ታስቦ የተቀመረ መሆኑ ሳይታሇም የተፈታ ነው።
በመሆኑም በየትኛውም ሃገር የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ይህንኑ ዝርዝር የስሇሊ እቅዴ ተገንዝቦ ቅዴመ ዝግጅት ያዯርግ ዘንዴ ከሁሇት ዓመት በፊት በየዴህረ ገጹ እንዱበተን ተዯርጓሌ፡፡
ይሁን እንጂ ይህን የሚስጥር ሰነዴ ምን ያህለ ኢትዮጵያዊ ወገን አግኝቶት አንብቦታሌ? ምን ያህለስ ተገንዝቦታሌ? ምንስ አይነት ጥንቃቄ አዴርጎ ቆይቷሌ? የሚለትን ጥያቄዎች ስናነሳ የምናገኘው ምሊሽ ብዙም የሚያመረቃ አይመስሇንም።
ይህን የምንሇው ያሇ ምክንያት አይዯሇም። በአካባቢያችን ከምናየው እውነታ በመነሳት እንጂ!። አዎ ኢትዮጵያዊው ወገን ይህ ከሁሇት ዓመት በፊት ሾሌኮ የወጣው ሰነዴ በእቅዴ ዯረጃ የያዛቸውን ንዴፈ ሃሳቦች አንብቦ ፤ተገንዝቦና ብልም ትኩረት ሰጥቶ ማዴረግ የሚገባውን ጥንቃቄ አሊዯረገም። ይህን ባሇማዴረጋችንም እንሆ የወያኔ መንግስት የሁሇት ዓመቱን የመረጃ ስብሰባ(ስሇሊ) እቅዴ ያሇምንም እንከን አጠናቆ ወዯ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ገብቷሌ። ሇአንባቢያን ሙለ ግንዛቤ ይሰጥ ዘንዴ ከወያኔ የውጭ ጉዲይ መስሪያቤት ሾሌኮ የወጣውን የስሇሊ እቅዴ ኮፒ ከዚህ ማብራሪያ ጋር አባሪ አዴርገን አቅርበነዋሌና አንብበው ሙለ ይዘቱን ይመረምሩ ዘንዴ እምነታችን ነው።
Full document in PDF – Amharic

No comments:

Post a Comment