Saturday, October 4, 2014

ጨካኙ የወያኔ መንግስት በኛ በኦሮሞች ዘንድ እያደረሰ ያለውን ግድያ

By afomia yosef
አምባገነኑ የወያኔ ስርአት ርህራሄ ከሌለው እስራቱም አልፎ የኦሮሞን ልጆች እያደነ ይገኛል
 የኦሮሞ ወጣቶችን ከጎረቤት አገሮች አሳፍኖ በመውሰድ የኦነግ አባል ወይም ደጋፊዎች ናችሁ እያለ የሚፈፅመውን ግድያ እና እስራትም እጅግ ከፍቷል፡፡ በወጣቶች ላይ የወያኔ መንግስት የግድያ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ጀምሮ አስከፊ ድርጊቱን በእስር ቤት እየፈፀመባቸው ይገኛል፡፡ስለዚህ የወያኔ መንግስት እየፈፀመ ያለውን ግድያ፣ እስራት፣ ከትምህርት ገበታ ማፈናቀል እና ኢፍትሀዊ ውሳኔውን ለመጋፈጥና ነፃነቱን ለማወጅ የኦሮሞ ህዝብ በጋራ መነሳት ያለበት ጊዜ አሁን ነው፡፡

ድል ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ!

No comments:

Post a Comment