Thursday, October 9, 2014

በተናጠልም ሆነ በጋራ ያልተቋረጠ ጥረት

By afomia yosef
የኦሮም ሕዝብ ከተወራራሽ ወራሪ ኃይሎች አገዛዝ ተላቆ ብሔራዊ ነጻነቱና ሰብዓዊ ክብሩ እስክረጋገጥ ድረስ ፤እንድሁም የኦሮሞ ነጻነትና የኦሮሚያ ሉዓላዊነት ዕዉን ሆኖ ብሔራዊ ሰንደቁ በዓለም ለይ ተገቢዉን ስፍራ እስከሚይዝ ድረስ ከተያያዝነዉ የፀረ ባርነት ፊልሚያ መስመር ለኣፍታም እንኳ ቢሆን የሚያዘናጋን አንዳች  ነገር  አይኖረንም። መታሰራችን መገደላችን መሰደዳችን  ለዚህ ክቡር ሰአብኣዊ ተልዕኮ ነዉና ምንጊዜም በኩራት እናስበዋለን። የኦሮም ሕዝብ የነጻነት ትግል ማንም ልገዳደረዉ የማይችል ደረጃ ላይ ስለመሆኑ ከነዚህ ኃይሎች ግንዛቤና ዕይታ የተሰወረ ነዉ ቢሎ ማሰብ ኣይቻልም።
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!!

No comments:

Post a Comment