Sunday, September 22, 2013

የዛሬው የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ፎቶና የሚያሰሟቸው መፈክሮች በጥቂቱ ርዮት ትፈታ !! ውብሽት ይፈታ !! እሰክንድር ይፈታ !! አንዷለም ይፈታ !!! አቡበከር ይፈታ..

September 22, 2013
በአሁኑ ሰዓት ሰማያዊ ፓርቲ ከሶሰት ወር በፊት የጠራውን ሰልፍ እያካሄደ ይገኛል:: ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ ነበር የሰልፉ መድረሻ መሰቀል አደባባይ ቢሆንም ሕዝቡ አራት ኪሎ አካባቢ ሲደርስ የአዲስ አበባ ፓሊሶች ሰልፈኛውን ወደ መሰቀል አደባባይ እንዳይሄድ ሲያግዱ የፌድራል ፓሊስ ደግሞ በርቀት እየተመለከተ ነው::ሰልፈኞቹ ወደ ስማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዲመለስ ተደርጓል ሕዝቡ ግን ድምጹን ከማሰማት ወደኋላ አላለም
ርዮት ትፈታ !! ውብሽት ይፈታ !! እሰክንድር ይፈታ !! አንዷለም ይፈታ !!! አቡበከር ይፈታ !!! ፍትህን መጠየቅ አሽባሪነት አይደለም !! ነፃነት እንፈልጋለን !! እኛ አሽባሪ አይደልንም !! ፍትሕ እንፈልጋለን !!! የሙሰሊም ኮሚቴ ይፈቱ !!! ዜጎችን ማፈናቀል አግባብ አይደለም !!! አንለያይም !!! አንለያይም !! ፍትህን ያሉ ቃልቲ ገቡ!! አሽባሪ አይደለንም !! ፍትህ ናፈቀኝ !! ድምፃችን ይሰማ!! ፍትሕ እያሉ ቃልቲ ገቡ !! ውሽት ሰለቸን !! ፍትህ ናፈቀን !!Blue party Blue Party Blue party Blue Party Blue Party Blue Party

No comments:

Post a Comment