barruuMeseret Tulluu irraa                    
ሲነድ ሲቃጠል የሚጭስ ወይም የሚስቅ እሳት።
ጀግና የጀግና ዘር ትግል የወለደው፡
ገና ሳይተኩስ ወይን(ወያኔ) ተርበርብዶ፡
ይህን ካዲ ባንዳ ጐርፉ የወለደው፡
ቄሮ የኦሮሞ ወጣት ትግሉን አነደደው።
ይህ ጠብደል  አጋዚ እውቀት የማያቀው፡
ወቦ(WOB)እያሳደደ ደግሞ እየወቃው፡
ተጀመር እንጂ መች አበቋ ትግሉ፡
አንዱ ቄሮ ሲወድቅ ወይም ሲስዎ፡ ሌሎች ሲቀጥሉ፡
ሞትን የደፈር ክቶ የማይራራ ፡
ደግሞም  እየሽለለ እንደው እያቅራሪ፡
ትውለድ የቄሮ እናት ደግሞ መንታመንታ፡
ሂድ ተዋጋ እያለች  እንዳያመነታ፡
አለህና አጋዥ የሆላ ደጀን ፡
ተላላኪ( ወይን )ሰላይን የሚያመክን፡
ታጠቅ የጀግና አባት ክቶ እንዳታቅማማ፡
ወርድ ልጀችህ ወደ ጀግኖች ማማ:

የኦሮሞ ወጣቶች (Qeerroo)የትግል ፋና!