Saturday, May 23, 2015

ከዚህ በላይ መሪ ከየት ይመጣል የኦሮሞ ህዝብ ንቃ!

አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ህዝብ ያፈራቸው ጀግና ከአራት አመታት እስራት በሁዋላ ዛሬም ከገዳይ ህዋሃቶች አንገት ለአንገት እየተናነቀ የግፍ በደልም በቃኝ ሳይል ለሚወደው ህዝብና ሀገሩ መሰዋትነት እየከፈለ ይገኛል
ከዚህ በላይ መሪ ከየት ይመጣል የኦሮሞ ህዝብ ንቃ! በቀለ ገርባ…………….ፖሊሶች ያዙኝ ወደ ጫካ ከእነ መኪናችን ወሰዱን ሹፌሬ ቀድሞ እንዲወርድ አደረጉት እኔን በጥፊ መቱኝ ምንም አላልኳቸውም ከእስር የተፈታሁበት ወረቀት እና የምወዳደርበት ሰነድ አሳየኋቸው ቀዳድደው ጣሉት
ከብዙ እንግልልት በሁዋላ ለቀቁን ለቪኦኤ ከሰጠው ቃል.
ልድ ለኦሮሞ ህዝብ!!

No comments:

Post a Comment