Friday, May 3, 2013

የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ


945481_226072624184755_595491791_nዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ተቀጥሮ የነበረው የእነ እስክንድር ነጋ አንዷለም አራጌ፣ አበበ ቀስቶ እና ናትናኤል ይግባኝ ፍርድ ቤቱ፤ “ይግባኝ ለማቅረብ የሚያስችል መረጃ አላቀረባችሁም” ብሎ ውድቅ አድርጎታል፡፡
ጋዜጠኛ ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን አንደነገረን ከሆነ እስክንድር “እውነት ተደብቃ አትቀርም” በማለት የፍርድ ሂደቱን ሊከታተሉ ለተሰበሰቡት ሰዎች ሲናገር ወጣቱ ፖለቲከኛ ናትናኤልም “ይግባኝ የጠየቅነው ፍትህን እናገናለን ብለን ሳሆን ፍትህን አክብረን ነው” በማለት ተናግሯል፡፡
የመንግስት ሰዎች ምን እንዳሉ ለማወቅ ያደረኩት ጥረት በበላይ አካላት አልሰማ ባይነት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡  ድሮስ ሰው ቢሰሙ መች ያስሯቸው ነበር… አሉኝ ይሆን….! ?

No comments:

Post a Comment