Thursday, May 9, 2013

ሰማያዊ ፓርቲ ለግንቦት ፩፯ በአፍሪካ ኅብረት ደጃፍ የጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እንዲሰርዝና ሕብረተሠቡም እንዳይሳተፍ ለማድረግ ያለመ ነው ።



በዛሬዉ ዕለት ሕወኃት መራሹ መንግሥት አዲስ አበባ ላይ ሲያስደነግጠን አረፈደ ::

federal_police08790822
በዛሬዉ ዕለት ሕወኃት መራሹ መንግሥት በጠዋቱ በልምምድ መሰል ነገር አዲስ አበባ ላይ ሲያስደነግጠን አረፈደ ። ለአፍሪካ ኅብረት ኣምሳኛ ዓመት ለሚደረገዉ ስብሠባ ላይ ድንገተኛ የሽብር ቃት ቢፈፀም የፀጥታ ኀይሎች እንዴት መከላከል እንዳለባቸው ያለመ መሆኑን ዘግይተው ነገሩን ። እኔ ግን ዓላማው የሰማያዊ ፓርቲንና ሕብረተሰቡን ለማሥፈራራት የተደረገ መስሎኛል ። ሰማያዊ ፓርቲ ለግንቦት ፩፯ በአፍሪካ ኅብረት ደጃፍ የጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እንዲሰርዝና ሕብረተሠቡም እንዳይሳተፍ ለማድረግ ያለመ ነው ።

No comments:

Post a Comment